በኢ.ብ.ከ.መ ደቡብ ወሎ አስተዳደር ዞን የሀይቅ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት የግዢ ፋይናስ ንብረት አስተዳደር ቡድን በ2016 በጀት ዓመት እሲክተር መ/ቤቶች ሥራ አገልግሎት የሚውል ሎት 1 የጽሕፈት መሳሪያዎች ሎት 2 የጽዳት እቃዎች ሎት 3 የተዘጋጁ ልብሶች ሎት 4 የብትን ልብስ ጨርቆች ሎት 5 የተለያዩ ጫማዎች ሎት 6 የመኪና መለዋወጫ እቃዎች ሎት 7 የባጃጅ መለዋወጫ እቃዎች ሎት 08 የሞተር ሳይክል ዕቃዎች ሎት 9 የእንስሳት መድኋኒቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል በዚህ መሰረት።
በኢ.ብ.ከ.መ ደቡብ ወሎ አስተዳደር ዞን የሀይቅ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት የግዢ ፋይናስ ንብረት አስተዳደር ቡድን በ2016 በጀት ዓመት እሲክተር መ/ቤቶች ሥራ አገልግሎት የሚውል ሎት 1 የጽሕፈት መሳሪያዎች ሎት 2 የጽዳት እቃዎች ሎት 3 የተዘጋጁ ልብሶች ሎት 4 የብትን ልብስ ጨርቆች ሎት 5 የተለያዩ ጫማዎች ሎት 6 የመኪና መለዋወጫ እቃዎች ሎት 7 የባጃጅ መለዋወጫ እቃዎች ሎት 08 የሞተር ሳይክል ዕቃዎች ሎት 9 የእንስሳት መድኋኒቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል በዚህ መሰረት።
1. በዘመኑ የታደሰ የንግድ ሥራ ፈቃድ ያላቸው።
2. ዕቃ ወይም የአገልግሎት ግዥው መጠን ብር 200,000.00 /ሁለት መቶ ሺህ ብር/ እና በላይ ከሆነ የተጨማሪ እሴት ታክስ /VAT/ ከፋይ የተመዘገቡ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ መሆን ይኖርባቸዋል።
3. ተጫራቾች ከላይ የተጠቀሱትን መረጃዎች የጨረታ ሰነዱን ሲገዙ የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ማቅረብ አለባቸው።
4. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱንም ሲገዙ ለእያንዳዱ የጨረታ ሰነድ ማይመለስ ብር 200.00 /ሁለት መቶ ብር/በመክፈል ሐቅ ከተማ አስ/ገንዘብ ጽ/ቤት ግዥ ፋይ/ንብ/አስተዳደር ቡድን ቢሮ ቁጥር 14ድረስ በመቅረብ መግዛት ይችላሉ።
5. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ሎት 1 የጽሕፈት መሳሪያዎች 12,042.00 ብር ሎት 2 የጽዳት እቃዎች 900.00 ብር ሎት 3 የተዘጋጁ ልብሶች 1,515.00 ብር ሎት 4 የብትን ልብስ ጨርቆች 1,660.00 ብር ሎት 5 የተለያዩ ጫማዎች3,120.00 ብር ሎት 6 የመኪና መለዋወጫ እቃዎች11,250.00 ብር ሎት 7 የባጃጅ መለዋወጫ እቃዎች 1,353.00 ብር ሎት 08 የሞተር ሳይክል ዕቃዎች 4,591.00 ብር ሎት 9 የእንስሳት መድኋኒቶች 4281.00 ብር በባንክ በተረጋገጠ ቢድ ቦንድ ወይም በጥሬ ገንዘብ ማስያዝ ይኖርባቸዋል።
6. የጨረታ ሰነዱን ዋጋናና ቅጂ በማለት በጥንምቃቄ በታሸገ ፖስታ ሀይቅ ከተማ አስተዳደር ቡድን ቢሮ ቁጥር 14 ጋዜጣው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 15 ቀናት ማስገባት ይኖርባቸዋል።
7. ጨረታው በ16ኛው ቀ ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ታሽጎ በ4፡30 ተጫራች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል /ባይገኙም ይከፈታል። ቀኑ ቅዳሜና ዕሁድ ወይም የህዝብ በዓል ቀን ከሆነ በቀጣዩ የስራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ይከፈታል።
8. ማንኛውም ተጫራች ጨረታው ከተከፈተ በኋላእራሱን ከጨረታ ውድድር ማግለል የማይችል ሲሆን በጨረታ ሰነዱ የሰጠውን ዋጋና መግለጫ መለወጥና ማሻሻል አይችልም።
9. የሂሳብ ስሌት /አርቲሜቲክ ቼክ/ በግዢ ፈጻሚው መዝገብ መ/ቤት ባለሙያ የሚስተካከል ውጪ በተጫራቾች የሚቀርበው ሠነድ ላይ በነጠላና ጠቅላላ ዋጋ ላይ ስርዝ ድልዝ ካለ ተጫራቹ ከጨረታ ውጪ ይሆናል።
10. አሸናፊው የሚለየው በሎት ጠቅላላ ዋጋ ነው።
11. ጽ/ቤቱ እደ በጀቱ ሁኔታ በጨረታ ሰነድ ላይ የተዘረዘሩትን እቃ ብዛት የተዘረዘሩትን ዕቃዎች ብዛት 20% መጨመርም ሆነ መቀነስ ይችላል።
12. ሁሉም የሚቀርቡ እቃዎች ጥራታቸው የጠበቀ መሆን አለበት።
13 አሸናፊው ድርጅት የሚያቀርበው እቃዎች ሀይቅ ከተማ አስ/ገንዘብ/ጽ/ቤት ንብረት ክፍል ደረስ በራሱ ወጪ አጓጉዞ በማቅረብ ንብረቱን አስረክቦ እዳጠናቀቀ ገንዘቡን ወጪ አስደርጎ ይወስዳል።
14 መ/ቤቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው
15. ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር ፦ 033-222-01-62 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል።
