Tender Detail

Tender Details

  • Deadline27 Oct 2023, 6:01 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Accounting & Auditing

በሀገር መከላከያ ሚንስቴር የምዕ/ዕዝ ጠቅላላ መምሪያ ለ2016 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ።


1. የተለያዩ አይነት አልባሳት የስራ ልብስ/ ቱታ/ እና ኤርጌዶ ነጠላ ጫማ ነቀምት ዴዴሳ ካፕ የሚራገፍ

2. የተለያዩ የቢሮ አላቂ የጽህፈት መሳሪያዎች ነቀምት ዴዴሳ ካምፕ የሚራገፍ።

3. የተለያዩ አይነት ለህሙማን አገልግሎት የሚውል ቀለቦች ነቀምት እና ዴዴሳ ካምፕ የሚራገፍ።

4. የተለያዩ አይነት አላቂ የቢሮ የጽዳትይ እቃዎች ነቀምት እና ዴዴሳ ካምፕ የሚራገፍ በግልጽ ጨረታ አወወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል ስለዚህ ጨረታ ለመወዳደር የምትፈልጉ ተጫራቾች።

  • አግባብነት ያለው በዘርፉ የታደሰ ንግድ ፈቃድ 
  • የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር /ሰርተፍኬት/
  • የቫት ተመዝጋቢ መሆናቸውን የሚገልጽ ሰርተፍኬት
  • እዲሁም ከግብር ሰብሳቢ ባለስልጣን 3ወረ ያልሞላው ግብር መክፈሉን ማስረጃ የሚያቀርብ የቫት ሪፖርት እና ባቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ የተመዘገበ መሆኑንማስረጃ የሚያቀርብ የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 200.00 /ሁለት መቶ ብር/ በምክፈል ዘወትር በሥራ ሰዓት ነቀምት በሚገኘው የምዕ/ዕዝ ጠቅላላ መምሪያ የቀድሞ ወጋገን ሆእቴል ውስጥ ግዥ ክፍል ቢሮ በመጣት ይህ ማስታወቂአ ከወጣበት ማክሰኞ 29/01/2016 ቀን ጀምሮ መግዛት ትችላል።

የጨረታ ማስከበሪያ /CPO/መጠን

1. የተለያዩ አይነት የስራ ልብስ /ቱታ/ እና ኤርገንዶ ነጠላ ጫማ ብር ............. 10,000.00

2. የተለያዩ  አላቂ የቢሮ የፅህፈት ዕቃዎች ብር ....................27,300.00

3 የተለያዩ ዓይነት የትምህርት የስልጠና መረጃዎች ዕቃዎች ብር .................4,8000.00

4. የተለያዩ አይነት የህሙማን አገልግሎት የሚውል ቀለብ ብር ................... 17,800.00

5. የተለያዩ አይነት የቢሮ የጽዳት እቃዎች ብር............ 76,300.00 

ጨረታው አርብ 16/02/2016 ዓ/ም ከረፋዱ 3፡00 ሠዓት ተዘግቶ በዚሁ ቀን አርብ ጥቅምት 16/02/2016 ዓ.ም ከረፋስዱ 3፡30 ሠዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸውበተገኙበት በነቀምት ከተማ ምዕ/ዕዝ ጠቅላላ መመሪያ የቀድሞ ወጋገን ሆቴል ግዢ ቢሮ ውስጥ ይከፈታል።

መ/ቤቱ የትሻለ መንገድ ካገኘ ጨረአትው በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለበለጠ መረጃ፦ ስልክ ቁጥር፦ 0576604623

ፋክስ፦0576602645 መደወል ይቻላል።

Save Tender