Tender Detail

Tender Details

  • Deadline25 Oct 2023, 5:39 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Accounting & Auditing

የአዲስ አበባ ከተማ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ጽ/ቤት በ2016 ዓ/ም በተለያቅዩ ወረዳዎች ለሚሰራቸው ግንባታዎችን የጠበቁ የተለያዩ ማማከር ስራ በሀገር ውስጥ ግልጽ ጨረታ ህጋዊ ብቁ የሆኑ ጥቃቅን አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል። 


የአዲስ አበባ ከተማ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ጽ/ቤት በ2016 ዓ/ም በተለያቅዩ ወረዳዎች ለሚሰራቸው ግንባታዎችን የጠበቁ የተለያዩ ማማከር ስራ በሀገር ውስጥ ግልጽ ጨረታ ህጋዊ ብቁ የሆኑ ጥቃቅን አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል። 

በመሆኑም፦

ሎት የሚያማክሩት የግንባታው አይነት የግንባታው የሚወስደው ጊዜ ደረጃ  ጨረታው ጸንቶ የሚቆይበት ጊዜ የጨረታ ማስከበሪያ
ሎት1 ወረዳ 12 ወጣት ማዕከል እድሳት 90 ቀን ልዩ አማካሪ አንድ 60 ቀን ከተደራጁበት ወረዳ የዋስትና ደብዳቤ
ሎት 2 ወረዳ  ወረዳ 05 ወጣት ማእከል እድሳት 90ቀን ልዩ አማካሪ አንድ 60ቀን
ሎት 3 ወረዳ 09 ወጣት ማእከል እድሳት 90ቀን ልዩ አማካሪ አንድ 60ቀን
ሎት 4 ወረዳ 03 የደረቅ ቆሻሻ ቅብብሎሽ ጣቢያ 90 ቀን  ልዩ አማካሪ አንድ 60ቀን
ሎት 5 ወረዳ 13 የደረቅ ቆሻሻ ቅብብሎሽ *90ቀን ልዩ አማካሪ አንድ 60ቀን
ሎት 6 ወረዳ 14 የደረቅ ቆሻሻ ቅብብሎሽ 90 ቀን ልዩ አማካሪ አንድ 60ቀን
ሎት 7 የወረዳ 4 ኢንዱስትሪያል ኮሌጅ 3 የጂ+2 ጥገናዎች 90 ቀን ልዮኡ አማካሪ አንድ 60ቀን
ሎት 8 የወረዳ 4 ኢንዱስሪያል ኮሌጅ የላይበረሪ ጋርመንት እና ኮንስትራክሽን ወርክ ሾፖች ጥገና 90ቀን ልዩ አማካሪ አንድ 60ቀን
 ሎት 9 የወረዳ 4 ኢንዱስትሪያል ኮሌጅ ማሽን ዌልድግ እና ፈርኒቸር ወርክ ሾፕ ጥገና 90ቀን ልዩ አማካሪ አንድ 60 ቀን
ሎት 10 ወረዳ 14 የኦሮሚያ ሜዳ ሼድ ቁጥር 4 60 ቀን ልዩ አማካሪ አንድ 60ቀን
ሎት 11 ወረዳ 14 ኦሮሞያ ሜዳ ሺድ ቁጥር 5  60ቀን ልዩ አማካሪ አንድ 30ቀን
ሎት 12 ወረዳ 14 ኦሮሚያ ሚዳ ሼድ ቁጥር 6 60ቀን ልዩ አማካሪ አንድ 30ቀን
ሎት 13 ወረዳ 14ኦሮሚያ ሜዳ ሼድ መፀዳጃ ቤት እና አጥር ስር 60ቀን ልዮኡ አማካሪ አንድ 30ቀ

1. ተጫራቾች ለስራው ህጋዊ ንግድ ፈቃድ እና ምዝገባ ፈቃድ ኖሯቸው ለ2016 ዓ.ም ያሳደሱ እና የዘመኑም ግብር የከፈሉ እንዲሁም ጊዜው ያላለፈ ክሊራንስ ማቅረብ የሚችሉ የተጨማሪ እሴት ታግክስ ምስክር ወረቀት ያላቸው የአዲስ አበባ ከተማ የሙያ ብቃት ማረጋገጫ የምዝገባ ምስክር ወረቀት ያላቸው እዲሁም  ማማከር የሚችሉ የብር መጠን የ10 ሚሊዮን ብር እና ከዚያም በላይ የሆነ ሰነደ የማቅረብ የሚችሉ እና የ2016 ዓ.ም ያሳደሱ መሆን ይጠበቅባቸዋል። ተጫራቾች  ስነዱን ለመግዛት ሲመጡ ዋናውን እና ኮፒውን ይዘርው መቅረብ ይኖርባቸዋል።'

2. በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ዲዛይን ግንባታ ስራዎች ጽ/ቤት ስራ ላላቹ አማካሪዎች ያላችሁን የግንባታ አፈጻጸም ከ85% በላይ መሆኑን የሚገልጽ ደብዳቤ ማቅረብ ይኖርባቸኋል።

3. ከላይ በተገለፀው በግልጽ ጨረታ ላይ መሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች ደረጃቸውን ልዮኡ አማካሪ አንድ መሆን ይኖርባቸዋል።

4. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ህንፃ 4ተኛ ፎቅ ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ጽ/ቤት ምህንድስና ግዢ ቡድን ድረስ በመምጣት ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 15/አስራ አምስት ቀናት/ በነፃ መውሰድ ይችላሉ።

5. ተጫራቾች የጨረታውን ስነድ በመሙላት እና በሰም በታሸገ የጨረታ መመሪያ በሚያዘው መሰረት በዋናው ሰነድ በተጨማሪ ሰነድ ፋይናስ ሁለት ኮፒ እንዲኖረው በማድረግ ከላይ በተጠቀሰው  ቢሮ በአዲስ ከተማ አስተዳደር ህንፃ 4ኛ ፎቅ ዲዛይን ግንባታ ስራዎች ጽ/ቤት ምህንድስና ግዢ ቡድን በሚገኘው የጨረታ ሳጥን በ16 /በአስራ ስድስተኛው/ ቀን እስከ 4፡30 ሰዓት ባለው ጊዘኢ የጨረታ ፋይናሽያል ሰነድ /FanaSheyal proposal/ ማስገባት ይኖርባቸዋል በዚሁ ቀን በ5፡00 ሰዓት ላይ የፋይናሺያል ሰነድ /finacial proposal/ በአዲስ አበባ ከተማ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ህንፃ 4ተኛ ፎቅ ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ጽ/ቤት ምህንድስና ግዢ ቡድን ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።

6. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና /BID BOND or BID SECURITY/ከተደራጁ ወረዳ የዋስትና ደብዳቤ በአዲ ከተማ ክፍለ ከተማ ዲዛይን ግንባታ ስራዎች ጽ/ቤት ስም ማስያዝ ይኖርባቸዋል።

7. ተጫራቾች ከአንድ ሎት በላይተወዳደርው ቢገኙ ሞልተው ባስገቡት ሰነድ በሁሉም ገጾች ላይ ማህተም እና ፊርማ አለማድረግ የስራ ዝርዝር ዋጋ /Rete/ ላይ የማይነበብ እና ያልተፈረመበት ስርዝ ድልዝ ካለ በስራ ዝርዝር በሙሉም ሆነ በአንድ የስራ አይተም ዋጋ አለመሙላት እንዲሁም የስራ ዝርዝርዝ ዋጋ /Ret/ ላይ ፊሊውድ መጠቀም ከተወዳዳሪነት ያሰርዛል።

8. የበለጠ ማብራሪያ ካስፈለገ በክፍል ከተማው ዲዛይን እና ግንባታ ስራዎች ጽ/ቤት የም ህድስና ግዢ ቡድን ስልክ ቁጥር 011 8 27 93 24 ወይም በአካል በመቅረብ መረዳት ይቻላል።

9. ተጫራቾች የሚያቀርቧቸው የድርጅት የስራ ልምድ እና ማንኛውም የቴክኒካል ዶክመንት አሰሪ መስሪያ ቤት ኦርጅናል ዶክመንት የመጠየቅ እና ዶክመንቶቹን ከሰጠው አካል የማጣራት መብቱ የተጠበቀ ነው።

10. ጽ/ቤቱ የትሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታው በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

አድራሻ፦ መድህኒአለም መሰናዶ ት/ቤት አቅካባቢ እራስ ሀይሉ እስፖርት ማእከል ጎን በሚገኘው የክፍለ ከተማው ህንፃ 4ኛ ፎቅ ላይ መሆኑን እንገልጻለን።

Save Tender