በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት የተለያዩ ያገለገሉ እቃዎች ማለትም።
ሎት1፦ ኮም[ኢውተር /Desktop&Laptop/ ፕሪንተር እስካነር ፎቶ ኮፒ ማሽን ፋክስ ማሽን
ሎት 1፦ የቤትና ቢሮን ዕቃዎች
ሎት 2፦ የቤት እና ቢሮ ዕቃዎች
ሎት 3፦ የመኪና ባትሪ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸት ይፈልጋል
በመሆኑምበጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ማንኛውም ህጋዊ ድርጅቶች።
1. አግባብነት ያለው የታደሰ ንግድ ፈቃድ የቫት /VAT/ ተመዝጋቢ /TIN/ numebr ያላቸው ድርጅክቶች እና ግለሰቦች።
2. ስለጨረታው ዝርዝር ሁኔታ የሚገልጽ የጨረታ ሰነድ ለእያንዳዱ ሎት የማይመለስ ብር 100.00 /አንድ መቶ ብር/ በመክፈል ቀበና ሼል /አይል ሊቢያ አጠገብ በሚገኘው የኦሮሚያ ደንና ዱር እንሣት ድርጅት ዋና መ/ቤት 2ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 201 በመግዛት በጨረታው መሣተፍ ይችላሉ።
3 ጨረታው ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘድመን ጋዜጣ ላይ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ ቀናት ክፍት ህኖ ይቆያል።
4. ጨረታው የሚከፈትበት እና የሚዘጋበት ትክክለኛው ቀን በጨረታው ሰነድ ውስጥ ይገለጻል።
5. ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና /Bid Bond/የሚሆን ያቀረቡት ጠቅላላ ዋጋ 5% በማስላት አዲስ አበባ ከተማ ውስጥ ከሚገኙ ባንኮች በተረጋገጠ ደረሰኝ /CPO/ ማስያዝ ይጠበቅባቸዋል።
6.ድርጅቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ለተጨማሪ ማብራሪያ ስልክ ቁጥር፦ 0111 24 02 49 በመደወል መጠየቅ ይችላሉ።
