ኢትዮ ኢንጂነርግ ግርፕ የፕሪንተር ቀለም የፅሕፈት ዕቃዎች የፅዳት ዕቃዎ እና አልባሳት ድርጅቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
1. በጨረታ መሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች የግብር መክፈያ ታቸውን የተወጡ መሆኑን የሚያረጋግጥና በግብር ሰብሳቢ ባለስልጣን የተሰጠ ማስረጃ ቅጂ አግባብነት ያለው በዘርፉ የታደሰ ንግድ ስራ ፈቃድ ቅጅውን ተጨማሪ እሴት ታክስ ሰርተፍኬት እና የግብር መክፈያ መለያ ሰርተፍኬት ከመጫረቻ ሰነድ ጋር ማቅረብ አለባቸው።
2. የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 300.00 ሶስት መቶ ብር በኢትዮጵያ ኢንጂነሪግ ግሩፕ ስም ሔሳብ ቁጥር 1000028606177 በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ገቢ በማድረግ ዋና መስሪያ ቤት /የቀድሞ ኢፔሪያል ሆቴል ህንፃ/ በመቅረብ ከግዥ ክፍል ሰነዱን ማግኘት ይችላሉ።
3. የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ለፕሪንተር ቀለም ብር 12,000.00 ለጽሕፈት ዕቃዎች ብር 40,000.00 ለጽዳት ዕቃዎች ብር 80,000.00 አልባሳት /የደንብ ልብስ ብር 10,000.00 ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል።
4. ጨረታው በጋዜጣ ከታትወመበት ቀን ጀምሮ ለ 15 ተከታታይ ቀናት አየር ላይ የሚቆይ ሆኖ በ16ኛው ቀን 8፡00 ሰዓት ላይ ተዘግቶ በዚሁ እለት በ8፡30 ላይ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በመ/ቤቱ ህንፃ ምድር ወለል መሰብሰቢያ አዳራሽ ውስጥ ይከፈታል።
5. ግሩፑ ጨረታውን በከፊልም ወይም በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የትጠበቁ ነው። ለተጨማሪ ማብራሪያ መረጃ፦ ስልክ ቁጥር፦+251 114707741 ሰፕላይ ቼኡን ማኔጀመንት መመሪያ ግዥ ቡድን።
