Tender Detail

Tender Details

  • Deadline20 Oct 2023, 1:08 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Accounting & Auditing

የኢትዮጵያ ኤሌክትሮኒክ አገልግሎት የኤች አይ ቪ /ኤድስ/ ዳሰሳ ጥናት አገልግሎት እና ለመረጃ ማእከል ዳታ መጠባበቂያ የሚውል በካፕቴን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።


የኢትዮጵያ ኤሌክትሮኒክ አገልግሎት የኤች አይ ቪ /ኤድስ/ ዳሰሳ ጥናት አገልግሎት እና ለመረጃ ማእከል ዳታ መጠባበቂያ የሚውል በካፕቴን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

ሎት የዕቃው አይነት የጨረታ ዋስትና ማስከበሪያ /CPO/ የጨረታ መክፈቻ ቀንና ሰዓት የጨረታ መክፈቻ ቀንና ሰዓት
1 ባካፕ ቴፕ /bakaup tape/ 40,000..00 Tqmt 14qen 2016 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ጥቅምት 14 ቀን 2016 ዓ.ም ከቀኑ 8፡30 ሰዓት
2 የኤች አይ ቪ /ኤድስ/ ዳሰሳ ጥናት/አገልግሎት// 8,000.00 ጥቅም 16 ቀን 2016 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ጥቅምት 16 ቀን 2016 ዓ.ም ከቀኑ 8፡30 ሰዓት

1. ማንኛውም በዘርፉ የተሰማራ የዘመኑ ግብር የተከፈለበት የንግድ  ፈቃድ የፌደራል መንግስት ግዥና ንብረት አስተዳደር ኤጀንሲ ያልታገደ የተጨማሪ እሴት ታክስ የታደሰ የታክስ ክሊራንስ ማረጋገጫ ማቅረብ የሚችል የግር ከፋይ መለያ ቁጥር ያለው በጨረታው መሳተፍ ይችላል።

2. ተጫራቾች ዝርዝር መግለጫ የያዘውን የጨረታ ሰነድ  ጨረታ ሰንድ ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ የማይመልስ ብር 300.00 /ሶስ መቶ ብር/ለእያንዳዱ  ሎት በኢትዮጵያ ብግድ ባንክ አካውንታት ቁጥር 1000068699332 በሚጫረተው ድርጅት ስም በመክፈል ዘወትር በሥራ ሰዐዐት ሁለተኛ /2ኛ/ ፎቅ በመምጣት መውሰድ ይችላሉ።

አድራሻ፦ ፒያሳ ደጎል  አደባባይ አጠገብ ንበሚገኘው የኢትዮጵያ ኤሌክትሮኒክ አገልግሎት ዋና መ/ቤት 2ኛ ፎቅ ስታፍና ድቪዥን ግዥ ክፍል።

3. ተጫራቾች ለጨረታ ዋስትና ማስከበሪያ የሚያቀርቡት የገንዘብ  መጠን በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ ወይም በውድመ ሁኔታ ላይ ያልተመለሰረተ የባንክ  ዋስትና <<Ethiopia  electric utility>>  በሚል መሆን  ይኖርበታል።

4. ተጫራቾች የመወዳደሪያ ስነዳቸውን በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ለማድረግ ከላይ እስከ ተጠቀስወ ቀን ሰዓት  እና ኡራሻ ለዚሁ ጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ማስገባት ይኖርባቸዋል።

5. ጨረታው ከላይ በተጠቀሰው ቀናና ሰዓት ተዘግቶ በተመሳሳይ ቀንና ሰዓት ተጫራቾች በተገኙበት ባይገኙም ይከፈታል።

6 ተቋሙ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

 

 

Save Tender