የስድተኞችና ትገመላሾች አገልግሎት ለሰራተኞች የደንብ ልብስ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይከፈታል።
ለዚህ ተጫራቾች፦
1. የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆኑ በጨረታ ለመወዳደር የሚያስችል ክሊራንስ ሕጋዊና የታደሰ የንግድ ፈቃድ የንግድ ምዝገባ የምስክር ወረቀት እና በጨረታ ለመሳተፍ በአቅራቢዎች ዝርዝር የተመዘገቡ መሆናቸው =ን የሚያሳይ የምዝገባ የምስክር ወረቀት ያልቸው መሆን አለባቸው።
2. የጨረታውን ሰነድየማይመለስ ብር 100.00 በመክፈል ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 ተሥራ ቀናት ውስጥ በሥራ ሰዓት ገንዘብ ያዥ ቢሮ ወይም ሂሣብ ክፍል በመቅረብ መውሰድ ይችላሉ። ቅዳሜና እ ሁድ የመስሪያ ቤቱየስራ ቀን አደሉም።
3. ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 የሥራ ቀናት ውስጥ በጨረታ ሰነዱ ላይ የዕቃዎች ዋጋ ዝርዝር በመሙላት የጨረታ ማስከበሪያ በማካተት በአገልግሎት ዋጋ መ/ቤቱ የግዢ ቡድን ቢሮ ለዚሁ በተዘጋጀው ሣጥ ን ውስጥ እስከ ጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ድረስ ማስገባት ይኖርባቸዋል።
4. ተጫራቾች የጭዕረታ ማስከበሪያ ተጨማሪ እሴት ታክስን ጨምሮ የሚያቀርቡትን አጠቃላይ ዋጋ 2% ለስደተኞች ና ተመላሾች አገልግሎት Refugees and Returnees Service በሚል የተዘጋጀ የባንክ የክፍያ ማዘዣ /CPO/ ወይም የባንክ ዋስትና /Bank Gurantee/ ማስያዝ ይኖርባቸዋል።
5. ጨረታው ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ15ኛው የስራ ቅወን ከጠዋቱ 04፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዕለቱ ከጠዋቱ 4፡30 ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።
6. አገልግሎት መስሪያ ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታው በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
አድራሻ ፦ የስደተኞች ተመላሾች አገልግሎት መስኪ ሕንጻ
ከዋሺንግ ተን የህክምና ማዕከል 500 ሜትር ያህል ገባ ብሎ
ወደ ቦሌ ሚካኤል በሚወስደው መንገድ ላይ
አዲስ አበባ
ለተጨማሪ ማብራሪያ
በስልክ ቁጥር 011 81 21 93 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ።
