የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት እንሳስትና ዓሳ ሴክተር ልማት ፕሮጀክት በ2016 በጀት ዓመት የተመጣጠነ መኖ ግብዓት ሕጋዊ ተጫራቾችን በሀገር አቀፍ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት እንሳስትና ዓሳ ሴክተር ልማት ፕሮጀክት በ2016 በጀት ዓመት የተመጣጠነ መኖ ግብዓት ሕጋዊ ተጫራቾችን በሀገር አቀፍ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
በዚህ መሰረት ተጫራቾች ማሟላት የሚገባቸው መስፈርቶች
1. በዘርፉ ሕጋዊ የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያላቸው የዘመኑን ግብር አጠናቀርው የከፈሉ የተጨማሪ እሴት ትጋክስ /ቫት/ተመዝጋቢ የሆኑ በጨረታ መሣተፍ የሚችሉና የምዝገባ ምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ።
2. ጨረታው በጋዜጣ ከቅወጣበት ቀን ጀምሮ ለ29 /ሃያ ዘጠኝ/ ተከታታይ ቀናት የጨረታ ዶክመንት የማይመለስ ብር 200.00 /ሁለት መቶ ብር/ በባንክ በማስገባት ከመ/ፋይ/ንብ/አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ከሳውዝ ኢንተርናሽናል ሆቴል ከፍ ብሎ ደቡብ ግሎባል ባንክ ባለው ሕንፃ 3ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 08 በአካልም ሆነ በተወካዮቻቸው አማካአኝነት መግዛት ይችላሉ።
3. በየዘርፉ የጨረታ ማስከበሪያ/ BID Bond/ ብር 10,000.00 /አስርሺህ ብር/ በባንክ በተረጋገጠ ዋስትና /Bank Gurantee/ ወይም የክፍያ ማዘዣ /CPO/ ከመጫረቻ ሰነድ ጋር ማቅረብ የሚችል።
4. አሸናፊ ሆኖ የሚመረጠው ተጫራች የውል ማስከበሪያ የሚሆን ኝዘብ በተሲፒኦ ወይም በሁኔታ ላይ የተመሰረት የባንክ ዋስት ያሸነፈበት ጠቅላላ ዋጋ 10% ማስያዝ አለበት።
5. ተጫራቾች በገዙት ሰነድ መሠረት የትሬክኒካልና የፋይናንሻል ኮፒና ኦሪጅናል ሰነድ በተለየ ፖስታ በማሸግ የሚወዳደሩበትን ዋጋ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ30ኛው ቀን /ተከታታይ ቀናት/ ከጠዋቱ 2፡30 ሰዓት እስከ 6፡00 ሰዓት ሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት እንስሳት ሀ ብትብ ልማት ቢሮ ግዥ ፋይ/ንብ/ዳይሬክቶሬት ለዚሁ አገልግሎት በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።
6. ጨረታው ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ከላይ በተጠቀሰው ቀንና ቦታ ከቀኑ 6፡00 ሰዓት ላይ ተዘግቶ ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ይከፈታል። የተጫራቾች አለመገኘት የጭዕረታውን መከፈት አያስተጓጉልም።
7. መ/ቤቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
8. መ/ቤቱ ባዘጋጀው የጨረታ ሰነድ ላይ የዝግጅቱን ሕጋዊ ማህተም ሳያደርግ ያቀረበተጫራቾች ከውድድሩ ውጪ ይሆናል።
9. የጨረታው መዝጊያና መክፈቻ ቀን የሥራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን ከላይ በተገለጸው ቦታና ሰዓት ይሆናል።
10. ከሰነድ ማስገቢያ የመጨረሻ ው ቀንና ሰዓት በኋላ የሚመጡ አመልካቾች ተቀባይነት አይኖረውም።
11. ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 0916108360/0916070057 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል።አድራሻ፦ ከሳውዝ ኢንተርናሽናል ሆቴል ከፍ ብሎ ደቡብ ግሎባል ባንክ ባለው 3ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 08 እንገኛለን
