ተስፋ ብርሃን ህንፃናትና ቤተሰብ ልማት ድርጅት ከኤሳኦኤስ የሕፃናት መንደሮች ኢትዮጵያ ባገኘው የኝዘብ ድጋፍ በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን ኤፍራታና ግድም ወረዳ በጦርነት ውድመት ምክኛት ጉዳት ከደረሰባቸው የጤና ተቋማት መካከል።
ተስፋ ብርሃን ህንፃናትና ቤተሰብ ልማት ድርጅት ከኤሳኦኤስ የሕፃናት መንደሮች ኢትዮጵያ ባገኘው የኝዘብ ድጋፍ በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን ኤፍራታና ግድም ወረዳ በጦርነት ውድመት ምክኛት ጉዳት ከደረሰባቸው የጤና ተቋማት መካከል።
1ኛ የመስቀል በር ጤና ጣቢያ የእናቶች ማቆያ ክፍል ግንባታ ቀሪ ሥራዎችን የማጠናቀቅ ሥራ።
2ኛ የአላላ ጤና ጣቢያ የእናቶች ማቆያ እና ካርድ ክፍል የመጀመሪያ ፌዝ ግንባታ
ጥራቱን በጠበቀ መልኩ በጨረታ አወዳደሮ ለማሠራት ይፈልጋል። በመሆኑም በመስኩ ልምዱ ያላችሁና በስራው ለመሳተፍ የምትፈልጉ።
1. በዘመኑ የታደሰ ህጋዊ ፍቃድ ያላቸው
2. የቫት ምዝገባ ሰርተፍኬት ማቅረብ የምትችሉ
3. የመልካም ሥራ አፈፃፀም ማስረጃ ማቅረብ የምትችሉ እና
4. ደረጃ8 እና ከዚያ በላይ ፈቃድ ያላችሁ
ይህ ማስታወቂያ በሪፖርተር ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 10ቀናት ቀይት ከሚገኘው የድርጅቱ ዋና ጽ/ቤት እያንዳዱን ጨረታ ሰነድ በማይመለስ ብር 100.00 /አንድ መቶ ብር ብቻ/ በመግዛት በሠነዱ መሰረት ግንባታ ሥራ ዋጋዎቹን በመሙላት እና የጠቅላላ ዋጋውን 1% ባንክ ሲፒኦ ጋር አብሮ በፖስታ በማሸግ ድርጅቱ ለዚሁ በተዘጋጀው ሣጥን ውስጥ በማስገባት እንድትወዳደሩ እየጋበዝን ጨረታው በ11ኛው ቀን ከረፋዱ በ4፡00 ሰአት ተዘግቶ በዚሁ ቀን በ4፡30 ሰአት ጨረታውን ለመካፈል በተገኙ ተጫራቾች እና ወኪሎች ፊት ይከፈታል.11ኛው ቀን በዓል ከሆነ በቀጣዩ የሥራ ቀን በተመሳሰአይ ሰዓት ይከፈታል።
ማሳሰቢያ፦ ድርጅቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ በጨረታው አይገደድም።
