የአዲስ አበባ መንገዶች ባለስልጣን በ2016 በጀት ዓመት በሰንጠረዡ የተገለጸኡትን የተለያዩ አይነት የአርማታ ብረት ግዥ በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
| ተ/ቁ | የዕቃው ዓይነት | መለኪያ | ብዛት | ጨረታው ጸንቶ የሚቆይበት | የቸረታው መዝጊያ ቀንና ሰዓት | የጨረታው መክፈቻ ቀንና ሰአት | የጨረታ ማስከበሪያ በብር |
| 1 | አርማታ ብረት ባለ 0 6 ሚ.ሜ | ኪ.ግ | 160 | 60ቀን | ጥቅምት 8 ቀን 2016 ከረፋዱ 4፡00 ሰዓት | ጥቅምት 8ቀን 206 ዓ.ም ከረፋዱ 4፡30 ሰዓት | 5000,00 /አምስት ም፣እቶ ሺህ |
| 2 | አርማታ ብረት ባለ 0 8 ሚ.ሜ | ኪ.ግ | 34,702.80 | ||||
| 3 | አርማታ ብረት ባለ 0 10 ሚ.ሜ | ኪ.ግ | 127,805.02 | ||||
| 4 | አርማታ ብረት 0 12 ሚ.ሜ | ኪ.ግ | 425,666.48 | ||||
| 5 | አርማታ ብረት ባለ 0 14 ሚ.ሜ | ኪ.ግ | 35,497.72 | ||||
| 6 | አርማታ ብረት 0 16 ሚ.ሜ | ኪ.ግ | 40,457.41 | ||||
| 7 | አርማታ ብረት ባለ 0 20 ሚ.ሜ | ኪ.ግ | 255,288.81 | ||||
| 8 | አርማታ ብረት ባለ 0 24 ሚ.ሜ | ኪ.ግ | 52,989.62 | ||||
| 9 | አርማታ ብረት ባለ 0 30 ሚ.ሜ | ኪ.ግ | 2,500 | ||||
| 10 | አርማታ ብረት ባለ 0 32 ሚ.።ሜ | ኪ.ግ | 9,051.13 |
ስለሆነም፦
1. ተጫራቾች አግባብነት ያለው ለዘመኑ የታደሰ የንግድ ሥራ ፈቃድ የንግድ ምዝገባ ምስከር ወረቀት የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ ሰርተፍኬት የግብር ከፋይ ሰርተፍኬት እና በጨረታ መወዳደር የሚያስችል የዘመኑ ግብር የከፈሉበትን ታክስ ሰርተፍኬት ማቅትረብ እንዲሁም በመንግስት ግዥና ንብረት አስተዳደር ኤጀንሲ ወይም ደረ-ገጽ www.PPA.gov.et መመዝገብ ይኖርባቸዋል።
2. ተጫራቾች የጭዕረታውን ሰነድ የማይመለስ ብር 400.00 /አራት መቶ ብር /በመክፈል ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በዝራ ሰዓት ከጠዋቱ ፡30 ሰዓት እስከ 6፡30 ሰዐዐት እና ከሰዓት ከ7፡30 እስከ 11፡00 ሰዓት ከባለ ስልጣኑ መ/ቤት የዳይናስ አስተዳደር ዳይሬክቶሬት 1ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 135 መውሰድ ይችላሉ።
3. ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ዋስትና ከታወቀ በባንክ በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ጋራንቲ ወይም በ certfied Payment Order /CPO/ከመጫረቻ ሰነዳቸው ጋር ማቅረብ ይኖርባቸዋል ከባንክ የሚቀርበው የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና/Bid Bond/ ለ90 ቀናት ጸንቶ የሚቆይ መሆን አለበት።
4. ማንኛውም ተጫራች የመጫረቻ ሰነዱን በቴክኒካል እና በፋይናሽያል በመለያየት በኤንቨሎፕ በማሸግና በኤንቨሎፖቹም ላይ ቴክኒካል ኦርጅናል ኮፒ እዲሁም ፋይናሽያል ብሎ በመፃፍ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ ከላይ በሰንጠረዡ የጨረታ መዝጊያ ተብሎ እሰ ተጠቀሰው ቀን ሰዓት በባለ ስልጣኑ መ/ቤት 1ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 104 በተዘጋጀው ሣጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው።
5. ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ውኪሎቻቸው በሚገኙበት ከላይ በሰንጠረዡ የጨረታ መክፈቻ ቀን ተብሎ በተጠቀሰው ቀንና ሰዓት በባለ ስልጣኑ ዋና መ/ቤት ይከፈታል።
6. ናሙና ማቅረቢያ ጊዜ ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ጨረታው ከሚከፈትበት አንድ ቀንም ቀድሞ እስከ ጥቅምት 7ቀን 2016 ዓ.ም ከቀኑ 11፡00 ሰዓት ድረስ መካኒሳ ጀርመን አደባባይ አካባቢ በሚገኘው የባለስልጣን መ/ቤቱ ዕቃ ማቅርወብ አለባቸው።
መስሪያ ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታው በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መቡ የተጠበቀ ነው።
አድራሻ፦ ሳር ቤ ፑሽኪን አደባባይስልክ ቁጥር፦ +251 113 72 28 25
