Tender Detail

Tender Details

  • Deadline25 Oct 2023, 5:28 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Accounting & Auditing

የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለቆሬ ዋር ኮሌጅ ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውል የ Supply and fix carpet flooring/ ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።


ተ.ቁ የዕቃው ዓይነት  የፕሮጀክት ስም የጨረታ ቁጥር የጨረታ መዝጊያ ቀን እና ሰዓት የጨረታ መክፈቻ ቀን እና ሰዓት የጨረታ ማስከበሪያ
1 SUPPLY AND FIX CARPET FLOORING ቆሬ ዋር ኮሌጅ ፕሮጀክት  DCE/SF/133/2023 ጥቅምት 14/2016 ዓ/ም 4፡00 ሰዓት ጥቅምት 14/2016 ዓ.ም 4፡15 ሰዓት 100,000.00

ስለሆነም፦

1. ተጫራቾች በዘርፉ የተሰማሩ መሆኑን የሚገልጽ የታደሰ የንግድ ፈቃድ የንግድ ምዝገባ የምስክር ወረቀት የዘመኑ ግብር የከፈሉበት ማስረጃ ለተቸማሪ እሴት ታግክስ  የተመዘገቡበትን  ግብር ከፋይ መለያ ቁጥር  በጨረታ ለመሳተፍ የሚሰጥ የታደሰ የምስክር ወረቀት /ታክስ ክሊራንስ /እና የሀገር ውስጥ የተመዘገቡ መሆኑን የሚያረጋግጥ ኮፒ ወዘተ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው።

2. ተጫራቾች የጨረታ ማስከብሪያ ዋስትና ብር 100,000.00 /አንድ መቶ ሺህ ብር/ በባንክ የተረጋገጠ /CPO/ weym ketaweqe bank behunieta lay yaltemeserete yebank wastna /uncondtional Bank Gurantee/ ከመጫረቻ ሰነዳቸው ጋር ማቅረብ ይኖርባቸዋል።

3. ተጫራቾች የሚያቀርቡት ዋጋ በጨረታ ሰነድ በተያያዘው ዝርዝር መሰረት መሆን ይኖርበታል።

4. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 200.00 /ሁለት መቶ ብር/ በመክፈል ዘወትር በስራ ሰዓት ወሎ ሰፈር አካባቢ በሚገኘው የመከላከያ ኮንስትራክሽን ዋና መ/ቤት የግዥና አቅርቦት አስተዳደር መመሪያ ቢሮ መግዛት ይችላሉ።

5. ተጫራችቾ የሚወዳደሩበት የጨረታ ቴክኒካል ሰነድ እና ዋና በታሸገ ኤንቨሎፕ ከላይ በሰንጠረዡ በተገለፀው ቀን እና ሰዓት በኢንተርፕራይዙ የግዥአቅርቦት አስተዳደር መምሪያ ቢሮ መቅረብ ይኖርባቸዋል።

6. ጨረታው በሰንጠረዡ በተገለፀው መሰረት ተጫራቾችወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በድርጅቱ መሰብሰቢያ አዳራሽ ይከፈታል።

7. ኢንተርፕራይዙ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

አድራሻ ወሎ ሰፈር የቀድሞ ኖሬላ ጊቢ፦

የቀጥታ ስልክ ቁጥር፦ 011 440 34 34 ማዞሪያ 011 442 22 70/71/72 

ED-mail አድራሻ፡-Info@dce.et.com

የድረ-ገጽ፦ www.dce.et.com

ፖስታ ሳጥን ቁጥር 3414 ፋክስ ቁጥር 011-440-04-71/011-442-07-46

 

Save Tender