የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ትምህርት ቢሮ በዓለም ምግብ ድርጅት እና በጂኩፕ በጀት ለትምህርት ተቋማት ለተማሪዎች አገልግሎት የሚውል ኮምፒውተር እና ደብተር ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል። ስለሆነም የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች መወዳደር እደሚችሉ ተጋብዘዋል
የጨረታ ቁጥር EB/EMAS/003/2016
የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ትምህርት ቢሮ በዓለም ምግብ ድርጅት እና በጂኩፕ በጀት ለትምህርት ተቋማት ለተማሪዎች አገልግሎት የሚውል ኮምፒውተር እና ደብተር ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል። ስለሆነም የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች መወዳደር እደሚችሉ ተጋብዘዋል።
1. በዘምኑ የታደሰ ህጋዊ አግባብነት ያለው የንግድ ፈቃድ ያላቸው።
2. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር /TIN/ ያላቸው።
3. የተጨማሪ እሴት ታክስ /VAT/ከፋይነት የተመዘገቡ መሆናቸውን የሚያረጋገት የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ።
4. ተጫራቾች በጨረታው ለመሳተፍ ከላይ ከተራ ቁጥር 1-3 የተጠቀሱትን እና የሚመለከታቸውን ሰነዶች አሟልቶ ያላቀረበ ተጫራች በውድድሩ ሊሳተፍ አይችልም።
5. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 200.00 ሁለት መቶ ብር/ በመክፈል ሰነዱን 1ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 103 ማግኝት ይችላሉ።
6. ተጫራቾች ለጨረማስከብሪያ ዋስትና /ቢድ ቦንድ/ ለሚወዳደሩበት ኮፒውተር እና ደብተር ብር 200,000.00 /ሁለት መቶ ሺህ ብር/ በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ተዛዝ /ሲ.ፒ//ኦ/ /CPO/ ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና ወይም ጥሬ ገንዘብ በቢሮ ደረሰኝ ገቢ በማድረግ ማስያዝ ይኖርባቸዋል።
7. ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ሃሳቡን በጥንቃቄ በታሸገ ኤንቨሎፕ ትምህርት ቢሮ 1ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥ 103 በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ዘወትር በስራ ሰዓት ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 16 ቀናት ውስጥ እስከ ቀኑ 4፡00 ሰዓት ድረስ ማስገባት ይኖርባቸዋል።
8. ጨረታው የሚከፈተው የጨረታ ማስታወቂያ በወጣ በ16ኛው ቀን ሲሆን ካላደር የሚዘጋው በዓል ቅዳንሜና እሁድ ቀን ከዎነ ቀጥሎ ባለው የስራ ቀን የጨረታ ሳጥኑ በ4፡00 ሰዓት ተዘግቶ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በትምህርት ቢሮ የስብሰባ አዳራሽ4፡30 ሰዓት ይከፈታል።
9. መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጭዕረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
10. በጨረታው መሳተፍ የሚፈልጉ ስለ ጨረታ ዝርዝር መረጃ ቢሮ ቁጥር 103 ድረስ በአካል በመገኘት ወይም በፋክስ ቁጥር 0582201100 በመላክ ወይም በስልክ ቁጥር 0582201666/0583205624 በመደወል ማግኘት ይቻላል።
