Tender Detail

Tender Details

  • Deadline27 Oct 2023, 4:21 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Accounting & Auditing

የማስታወቂያ ቁጥር ECWCT-NCB-EOI-41/20216 የጭነት ተሽከርካሪዎች / ሃይቤድ፣ሎቤድእና ተሳቢ/ ኪራይ አገልግሎት ሰጪ ድርጅቶችን በቁርጥ ዋጋ ለመመዝገብ የተዘጋጀ ሀገር አቀፍ የፍላጎት መግለጫ ማስታወቂያ


                                           የማስታወቂያ ቁጥር ECWCT-NCB-EOI-41/20216

                               የጭነት ተሽከርካሪዎች / ሃይቤድ፣ሎቤድእና ተሳቢ/ ኪራይ

                              አገልግሎት ሰጪ ድርጅቶችን በቁርጥ ዋጋ ለመመዝገብ

                                የተዘጋጀ ሀገር አቀፍ የፍላጎት መግለጫ ማስታወቂያ

1. በጨረታ ለመሳተፍ የሚፈልግ ማንኛውም ኢትዮጵያዊ/ት ግለሰብ እና ሕጋዊ ሰውነትያለው ድርጅት የግብር መክፈያ ሰርተፍኬት /Tin Number/ የተ.ዕ.ታ ሠርተፍኬት የምንግስት ግዥ  ግዥ ምዝገባ ሰርተፍኬት እዲሁም የታደሰ ንግድ ፈቃድ ከፍላጎት መግለጫ ሰነዱ ጋት ተያይዞ መቅረብ ይኖርበታል።

2. የፍላጎት መግለጫ ሰነዱ የተዘጋጀው በአማርኛ ቋንቋ ነው።

3. የጭነት ተሽከርካሪ /ሀይቤድ ሎውቤድ እና ተሳቢ/ ኪራይ አገልግሎት ሰጪ ድርጅቶችን በቁርጥ ዋጋ ለመመዝገብ የተዘጋጀውን ሀገር አቀፍ የፍላጎት መግለጫ ሰነድ በግዢ መመሪያአንድ ሀገርቭ ውስጥ ጥቅል ግዥ ብቡድን በመገኘት መውሰድ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን።

4. ተጫራቾች ሰነዳቸውን የሚመልሱበት የመጨረሻ ቀን ጥቅምት 14 ቀን 2016 ዓ.ም ከቀኑ 11፡00 ሰርዓት ድረስ ብቻ መሆኑን ይታወቃል።

5. መ/ቤቱ የትሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

6. ለበለጠ መረጃ በሚከተለው አድራሻ መጠየቅ ይ ቻላል።

አድራሻ፦ ጉርድ ሾላ አትሌትኪስ ፌደሬሽን ህንፃ አለፍ ብሎ አንድነት ኢንተርናሽናል ት/ቤት ፊት ለፊት

ኮርፖሬት ግዥና ንብረት አስተዳደር ዋና መምሪያ ሀገር ውስጥ ጥቅል ግዥ ቡድን 

ስልክ ቁጥር፦+251 0118134527 /0118722947

Save Tender