አሶሳ ግ/ቴ/ሙ/ት/ሥ/ኮሌጅ 2016 ዓ.ም ለሰራተኞች ደንብ ልብስ አገልግሎት የሚውል ሎት1 ጨረቅ /ለወንዶች ሙሉ ልብስ እና ለሴቶች ጉርድ ኮ/ የቱታ /የዋን ነጭ ጨርቅ አጭር የቆዳ ጫማ የሴቶች እና የወንዶች/ ሸሚዝ /የሴቶች እና የወንዶች / ፕላስቲክ ቡጽ ጫማ ለጽዳት ጫማ ለጽዳት ሰራተኞች እጅ ጓንት አጭር ጉርድ ውስጥ ልብስ የዝናብ ልብስ ባገበር ሎት 2 የደብ ልብስ ስፌት የእጅ ውጋ የወንዶች ሙሉ ልብስ ከነ-ገበር የሴቶች ጉርድ እና ኮት ጋውን ሽርጥ ከነቆብ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋ።
አሶሳ ግ/ቴ/ሙ/ት/ሥ/ኮሌጅ 2016 ዓ.ም ለሰራተኞች ደንብ ልብስ አገልግሎት የሚውል ሎት1 ጨረቅ /ለወንዶች ሙሉ ልብስ እና ለሴቶች ጉርድ ኮ/ የቱታ /የዋን ነጭ ጨርቅ አጭር የቆዳ ጫማ የሴቶች እና የወንዶች/ ሸሚዝ /የሴቶች እና የወንዶች / ፕላስቲክ ቡጽ ጫማ ለጽዳት ጫማ ለጽዳት ሰራተኞች እጅ ጓንት አጭር ጉርድ ውስጥ ልብስ የዝናብ ልብስ ባገበር ሎት 2 የደብ ልብስ ስፌት የእጅ ውጋ የወንዶች ሙሉ ልብስ ከነ-ገበር የሴቶች ጉርድ እና ኮት ጋውን ሽርጥ ከነቆብ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋ።
በዚህ መሰረት በጨረታው መሳተፍ ለምትፈልጉ ተጫራቾች።
1.ተጫራቾች በዚህ ንግድ ሥራ ዘርፍ ለመስራት የሚያስችላችሁ ህጋዊ ይየምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ።
2. የዘመኑ የ2015 እና 2016 ዓ.ም ግብር የከፈሉ እና በዘመኑ የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያላቸው እና ኮፒውን ማቅረብ የሚችሉ።
3. የተጨማሪ እሴት ታክስ ከፋይነት ማረጋገጫ የምስክር ወረቀት /VAT/ የግብር ከአይ መለያ ቁጥር '/ቲን ነብር/ ማረጋገጫ ማቅረብ የሚችሉ።
4. ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን በግልፅ የመወዳደሪያ ከተራ ቁጥር 1_ 3 የተዘረዘሩትን ሠነዶቻቸን ኦር ጅናልና ፎቶ ኮፒ በሰም በታሽዕገ ኤንቨሎፕ በማድረግ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 15ኛው ተከታታይ ቀናት 8፡00 ሰዓት ድረስ ለዚህ ጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን አሰላ ግ/ቴ።ሙ/ት/ሥ/ኮሌጅ ድረስ በማምጥስት ማስገባት ይኖርባቸዋል።
5. የእያንዳዱ ዕቃ ዋጋ የሚሞላው ኮሌጅ በሰጠው እስፔስፊኬሽን ዝርዝር ላይ ብቻ ይሆናል።
6. የጨረትራ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ15ኛው ተከታታይ ቀናት ልክ ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ላይ ተዘግቶ በዚሁ ቀን ላይ ከዋለ በሚቀጥለው ቀን በተመሳሳይ ሰዐዐት ይከፈታል።
7. የጨረታ ሰነዱ ላይ ስርፍዝ ይንም ለመለየት አሻሚ የሆነ ነገር መኖር አለበት።
8. ሌሎች ተጫራቾችበሚያቀርቡት ዋጋ ተተርሶ ዋጋ ም፣አቅረብ አይቻልም።
9 ተጫራቾች የጨረታውን ሙሉ ዝርዝር የያዘ ሰንመድ ብር 100.00 /አንድ መቶ ብር/ የማይመለስ በከፈል ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ከሰኞ እስከ አርብ ለተከታታይ 15ኛው ቀን አሶሳ ግብርና ቴ/ሙ/ት/ሥ/ኮሌጅ ቢሮ ቁጥር 6 በመቅረብ መግዛት መግዛት ይቻላል።
10 ተጫራቾች የጨረታ ማሰከበሪያ የሚጫረቱበትን ጠቅላላ ዋጋ 2 ፐርሰንት ከታወቀ ባንክ ጋራንቲ ወይንም ሲፒኦ ጨረታ ከመዘጋቱ በፊት ከጨረታ ሰነድ ጋር በማስያዝ ማቅረብ ይኖርበታል 2ፐርሰንት ካላቅቀረበ ወይም ከ2 ፐርሰንት ያነሰ ከሆነ ከውድድሩ ያለምንም ቅድመ ሁኔታ ይሰረዛል።
11. ኮሌጁ አሸናፊ ድርጅት የሚመርጠው በእያንዳዱ እቃ ዝቅተኛ ዋጋ እንጂ ጠቅላላ ድምር ዋጋ አይደለም።
12. አሸናፊዎች የውል ማስከበሪያ 10% በማስያዝ ማሽዕነፋቸው ከተገለፀላቸው በ5 ቀናት ውስጥ ውል መግባት አለባቸው።
13. አሸናፊዎች እቃዎችን የሚያስረክቡት ለሎት 1 ሎት 2 በአሶሳ ግ/ቴ/ሙ/ሥ/ኮሌጅ ውስጥ ባለው ንብረት ክፍል ይሆናል።
14 ስለጨረታው አጠቃላይ መረጃ ከጨረታው ስነዱ እና ከተጫራቾች መመሪያ ላይ ማግኘት ይቻላል።
15. የጨረታ መዝጊያ ከተጥዕናቀቀ በኋላ ተጫራቾች ባቅረቡት የመወዳደሪያ ሃሳብ ላይ ለውጥ ማድረግ እና ከጨረታው እራሳቸውን ማግለል አይችሉም።
16. ተጫራቾች በጨረታው መክፈቻ ሥነ_ ስርዓት ላይ ባይገኙ የጨረታው ሂደት አይስተጓጉልም።
17. ኮሌጁ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ለበለጠ መረጃ ፦ ፌስ ቡክ ገጽ Asosa Agricultural TVET College ወይም በሞባይል ስልክ ቁጥር፦ 0917179665/0911106356
