Tender Detail

Tender Details

  • Deadline24 Oct 2023, 6:21 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Accounting & Auditing

ፍሉሃ አገልግሎት ድርጅት ከዚህ በታች የተገለፀውን እቃ/አገልግሎት ግዥ ለመፈጸም ተጫራቾች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።


በዚህ መሰረት

በመጀመሪያ  ጊዜ ጨረታ የሚዎጡ የዕቃ አገልግሎት ግዥ

ሎት 1 የተጋገረ ቆጮ አቅርቦት ግዥ

በድጋሚየሚዎጡ የዕቃ /አገልግሎት ግዥ

ሎት 2 የፈረጅ ዶሮና እንቁላል አርቦት ግዥ

ሎት 3 የማር ጠጅ

ተጫራቾች የሚከተሉትን መመሪያዎች ማሟላት ተግባራዊ ማድረግ አለባቸው።

1. ተጫራቾች በዘርፉ የተሰማሩበት ህጋዊ የታደሰ የ2015ብ ዓ.ም ንግድ ፈቃድ ያላቸው እና የዘመኑን ግብር ስለመክፈላቸው ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ።

2. ተጫራቾች የተጨማሪ እሴት ታክስ  ታክስ  ተመዝጋቢ ስለመሆናቸው የምስክር ወረቀት  ማቅረብ የሚችሉ TIN እና VAT ሰርተፍኬት ያላቸው የገቢዎች ክሊራስ ጨረታ ለመሳተፍ ከሀገር ውስጥ ገቢየሰጣቸው ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ ከገንዘብ እና ኢኮኖሚ ልማት ሚኒስቴ ባቅራቢዎች ዝርዝር የምዝገባ ፈቃድ የተመዘገቡና የቅርብ ጊዜ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ።

3. ማንኛውም ተጫራች ለመጀመሪያ ጊዜ ለወጣ ጨረታ ማስከበሪያ ብር 5,000.00  /አምስት ሺብር /እና በድችጋሚ ለወጣ ጨረታ ማስከበሪያ ብር 10,000.00 /አስር ሺህ ብር/ በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ /CPO/ ብቻ ማስያዝ አለባቸው።

4. ለእያንዳዱ ጨረታ ሰነድ መግዣ የማይመለስ ብር 100.00 /አንድ መቶ ብር/ በድርጅታችን አዲሱ ፍሉሃ ሆቴል  እንግዳ መቀበያ በመክፈል በድርጅቱ ግዢ አቅርቦት ቡድን መሪ ቢሮ ቀርበው የጨረታ ሰነዱን መግዛት ይችላሉ።

5. ተጫራቾች የሚሰጡት ዋጋ ከቫቱ ተብሎ በኢትዮጵያ ብር መግለጽ እና መሆን አለበት ተጫራቾች በጨረታ ሰነዶቻቸው ላይ ስማቸውን ሙሉ አድራሻቸውን ፊርማቸውን እና ማህተም አሟልተው ማቅረብ አለባቸው።

6. ጨረታው ከተከፈተ በኋላ በጨረታው ሰነድ ላይ የተሰጠው ዋጋን መለወጥ አይቻልም ። እቃው የሚቀርብበት ጊዘ ቦታና ዋጋው ጸንቶ የሚቆይበት ጊዜ መገለጽ አለበት። ስለ እቃው ዋስትናና የዋስትና ጊዜ በግልጽ መገለጽ አለበት።

7. ጨረታው ከተከፈተ በኋላ ለማሸነፍ እዲረዳዎች  ለማንኛውም ሃላፊና ሰራተኛ መደለያ የሰጠ ተጫራች ከጨረታ የሚሰረዝ ሲሆን አሸንፎ ውል ቢዋዋል ውሉ ይሰረዛል።

8. ድርጅታችን የዋጋ ለውጥ ሳይኖር በመጠን ወይም በዋጋ እስከ 25% በመጨመር መግዛት እደሚች በቅድሚያ መታወቅ ይኖርበታል።

9. ተጫራቾች እሚጫረቱበት ዋጋ ከቫት በፊት ወይም ገቫት ጋር በግልጽ በመሙላት በሰም በታሸገ  ኤንቨሎፕ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 12/2/2016 ዓ.ም ከጠዋቱኢ 4፡900 ሰዓት ድረስ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ። ጨረታው ጠዋት በእለቱ 4፡30  ይከፈታል።

10 ተጫራቾች የሚጫረቱበት የግዥ አይነት መሰረት የተሟላ የቴክኒካል ሰነድ እና ፋይናሺያል በተዘጋጀው የጨረታ ሰነድ /Bid Document/ መሰረት ጨረታ ሰነዳችሁን ማስገባት ይኖርባችኋል።የጨረታ ሰነድ ፕሮፖዛል ሰነድ ለብቻ የጨረታ ማስከበሪያ / CPO/ ለብቻው እና ፋይናሺያል ሰነድ ለብቻው በጨረታ ሳጥኑ ማስገባት አለባቸው።

11. የጨረታ ሂደቱ የቴክኒክ ግምገማና የናሙና ጥራት ወይም ድርጅታዊ  ብቃት ግምገማ ውጤት /60%/ እና ፋይናሺያል /ዋጋ/ ግምገማ ውጤት /40%/ ሲሆን ድምር ውጤ 100% አሸናፊ የሚለይ መሆኑን ማወቅ አለባቸው። ፋይናሺያል ሰነድ እደማይከፈት  እዲታወቅ የመገምገሚያ መስፈርቶች በሚሸጠው የጨረታ ሰነድ ማየት ይቻላል።

ድርጅቱጅ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታው በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የትጠበቀ ነው።

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር፡=፟ 0115 519100/011 553 0767/011 515 7334

Save Tender