በለሚ ክሉራ ክፍለከተማ ወረዳ 02 የቦሪ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ለቢሮ እና ለትምህርት አገልግሎት የሚውል እአቅዎች ማለትም
በለሚ ክሉራ ክፍለከተማ ወረዳ 02 የቦሪ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ለቢሮ እና ለትምህርት አገልግሎት የሚውል እአቅዎች ማለትም
1 የስፖርት ትጥቅ እና የደንብ ልብስ ግዥ 6 ለተለያዩ አላቂ እቃዎች እና አቅርቦቶች
2 ለላቂ የቢሮ እቃዎች 7 ቋሚ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች ግዥ
3 ለህትመት 8 ቋሚ የቢሮ እቃዎች
4 ለአላቂ የት/ት እቃዎች 9 ልዩ ልዩ የትምህትርት አጋዥ መጽሀፎች።
5. አላቂ የጽዳት እና ሌሎች እቃዎች
በግልጽ ጨረታ አወዳሮ መግዛት ይፈልጋል ስለሆነም ቀጥሎ የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተወዳዳሪ በጨረታ እዲሳተፍ ይጋበዛል።
1. የዘመኑ ግብር የከፈሉ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላቸውን ዕቃ አቅራቢዎች ዝርዝር መመዝገባቸውን የሚያረጋግጥ ማስረጃ የሚያቀርብ።
2. የገቢዎች እና የጉምሩክ ክሊራንስ ማቅረብ የሚችል መሆን አለበት ።
3. ተጫራቾች እሴት ታክስ ከፋይነት /ቫት/ የተመዘገቡበትንም የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ።
4. የአቅራቢዎች ምዝገባ ዝርዝር ማያይዝ የሚችሉ መሆን አለባቸው።
5. ተጫራቾች የጨረታ ሰነድ የማ ይመለስ ብር 500.00 /አምስት መቶ ብር/ በመክፈል ከተማ ወረዳ 02 ቦሪ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ተ/ቤት ሰነዱን መግዛት ይችላሉ።
6. የጨረታ ማስከበሪያ 5000.00 አምስት ሺህ ብር በባንክ በተረጋገጠ C.P.Oማስያዝ አለበት።
7. የመው እዳደሪያ ዋጋውን ከነቫት በማስቀመጥ በግልጽ ተጠቅሶ መጽፍ ይኖርበታል።
8. የጨረታ ተሳታፊዎች የሚያቀርቡትን የጨረታ ሰነድ ፋይናሺያል እና ቴክኒካል ዋናውን እና ኮፒው በፖስታ በታሽዕገ ኤ ንቨሎፕ በማድረግ ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ በማስገባት ይኖርባቸዋል። በተጨማሪ የሚወዳደሩበት ዕቃ ናሙና/sepcification/ ማቅረብ አለባቸው።
9. አሸናፊ ተጫራቾች ማሸነፋቸው ከታወቀ በኋላ በ15 ቀን ውስጥ ከት/ቤቱ ጋር ውል መዋዋል አለበት።
10 ተጫራቾች ያሽዕነፉበትን ደረጃውን የጠበቀ ዕቃውፕችን ትዕዛዙ በደረሳቸው በአምስት የስራ ቀናት ውስጥ በናሙና መሰረት አጠናቀው ለት/ቤቱ ንብረት ክፍል ሲያስረክቡ በጥራት ኮሚትሬ ተፈትሾ ሲያልፍ እና በተቋሙ ኋላፊ ገቢ እንድ ኢሆን ከታዘዘ በኋላ ይከፍላቸዋል።
11. የጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ታትሞ ከወጣ ቀን ጀምሮ ለ10 ተከታታይ የስራ ቀናት ክፍት ሆኖ በ11ኛው የስራ ቀን ጠዋት 4፡00 ሰዓት የጨረታ ሳጥን ይታሸግ እና በዛው እለት በ4፡30 ሰአት ቦሪ አጠቃላይ 2ደረጃ ት/ቤት ፋ/ግ/ንብ/አስ/ የቡድን መሪ ቢሮ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።
12. የጨረታ አሸናፊ የጨረታው ውጤት ሲታወቅ የውል ማስከበሪያ ካሸነፈበት ጠቅላላ የጨረታ ዋጋ 10% በጥሬ ገንዘብ C.P.O በቅድሚያ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
13 መስሪያ ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታው በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
አድራሻ፦ ከአያት አደባባይ ወደ ጣፎ በሚወስደው መንገድ በግራ በኩል በመናፈሻ ፊት ለፊት 300 ሜት ገባ ብሎ ይገኛል
ለበለጠ መረጃ በስል ቁጥር ፦ 091198 97 27
