Tender Detail

Tender Details

  • Deadline14 Oct 2023, 5:11 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Accounting & Auditing

በቂርቆስ ክፍለከተማ ብሄራዊ ቅድመ አ/አ/መ።ደ።ት/ቤት ለ2016 በጀት ዓመት የሚያስፈልጉ የደንብ ልብስ የስፖርት መ/ር ትጥቅ አላቂየትምህርት እቃዎች እና የጽዳት እቃዎች የርቢሮ ፈርኒቸሮች እና የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች እና የጽዳት እቃዎች የቢሮ ፈሪቸሮች እና የኤሌክትሮኒክስ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።


በቂርቆስ ክፍለከተማ  ብሄራዊ ቅድመ አ/አ/መ።ደ።ት/ቤት ለ2016 በጀት ዓመት የሚያስፈልጉ የደንብ ልብስ የስፖርት መ/ር ትጥቅ አላቂየትምህርት እቃዎች እና የጽዳት እቃዎች የርቢሮ ፈርኒቸሮች እና የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች እና የጽዳት እቃዎች የቢሮ ፈሪቸሮች እና የኤሌክትሮኒክስ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።  በዚህ ም መሰረት በጨረታው መሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች ማሟላት ያለባቸው ቅድመ ሁኔታዎች።

1. በመንግስት የአቅራቢነት ስም ዝርዝርዝ ውስጥ የተመዘገቡ መሆን ይኖርባቸዋል።

2. ተጫራቾች  በተሰማኡበት የስራ መስክ የታደሰ  ንግድ ፈቃድ የዘመኑን ግብር የከፈሉ መሆን ይኖርባቸዋል።

3. ተጫራቾች የቫት ተመዝጋቢ ስለመሆናቸው ማስረጃ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።

4. የጨረታ ሰነዱ የማይመለስ ብር 100.00 /አንድ መቶ ብር/ በመክፍወል ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት በብሄራዊ ቅድመ አ/አ/መ/ደ/ት/ቡእት ለዚህ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ እስከ 10ኛው ቀን 4፡00 ሰዓጥ ደስ ብቻ ማስገባት ይጠብቅባቸዋል።

5. ለጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና የሚያገለግል የመጫረቻ ዋጋ ለደብ ልብስ ብር 2,500.00 /ሁለት ሺህ አምስት መቶብር ብቻ/ ለአላቂ የምህርት እቃ እና የቢሮ እቃዎች ብር 4,500.00 /አራት ሺህ አምስት መቶ ብር ብቻ/ ለጽዳት እቃና የህትመት ብር 2,000.00 /ሁለት ሺህ ብር ብቻ/ ለቋሚ እቃዎች እና ኤለኢክትሮኒክስ ብር 5,000.00/አምስት ሺህ ብር ብቻ/ በብሄራዊ ህንፃናትና የመ/ደ/ት/ቤት ስም ሲፒኦ /CPO/በማሰራት ኮፒውን ውስጥ በማስገባት ማረጋገጫውን ከማወዳደሪያ ሰነዶቻቸውጋር ማቅረብ ይኖርባቸዋል።

6. ጨረታው በማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ10ኛው ቀን በ4፡30 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ባሉት ቢሮ ቁጥር 02 ይከፈታል ቀኑ በአል ወይም ከስራ ቀን ውጪ ከሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት የሚከፈት ይሆናል።

7. ተጫራቾች ለሚያቀርቧቸው እቃዎች ናሙና /ሳምፕል/ ማቅረብ አለባቸው።

8. ተጭዐራቾች አንድ ተጫራች በሰጠው ዋጋ ላይ ተንተርሶ ዋጋ መስጠት የለባቸውም።

9. ከገዙት የጨረታ ሰንድ ውጪ ተሚኦልቶ የመጣ ሰነድ ተቀባይነት የለውም።

10. ተጫራቾች የገዙትን ሰነድ ኮፒ በማድረግ እና የተጠየቁትን ማስረጃዎች ኮፒ እና  ዋናውን ለየ ብቻ በማሽዕግ ሁለቱንም በጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋ።

11. የሚሞላው ዋጋ ቫት ጨምሮ መሆን አለበት። 

12 ት/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ  ነው።

አድራሽዐ፦ አዲስ አበባ ኤግዚቢሽን ማዕከል  በስተጀርባ ብሔራዊ  ቅድመ አ/አ/እናመ/ደ/ት/ቤት 

ስልክ ቁጥር፦ 0115-57-37-84

Save Tender