በአዲስ አበባ ከተማ አውቶብስ አገልግሎት ድርጅትቭ በሰንጠረዥ የተገለፀውን ፍላጎት በሃገር ውስጥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል።
የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ
ጨረታ ቁጥር ኣከኣድ/ግጨ/መማባጎጥ/005/2015
| ተ.ቁ | የሚገዛው ዕቃ /አገልግሎት አይነት | የሎት ምድብ | የጨረታ ማስከበሪያ መጠን | የጨረታ ሰነድ መመለሻ ቀን | የጨረታ መክፈቻ ቀን |
| 1 | የመስታወት ሊላንት | ሎት 1 | 150,000.00 | መስከረም 22/2016 ዓ.ም ሰዓት 4፡00 | መስከረም 22/2016 ሰዓት 4፡30 |
| 2 | የአውቶብስ ባትሪ 195AH-200AH | ሎት 2 | 150,000.00 | መስከረም 22/2016 ሰዓት4፡00 | መስከረም 22/2016 ሰዐዐት 4፡30 |
| 3 | የልዩልዩ ተሽከርካሪ ጎማዎች | ሎት ሶስት | 100,000.00 | መስከረም 22/16 ሰዐዐት 4፡00 | መስከረም22/2016 |
| 4 | ኤሌክትሮኒክስ የቢሮ መገልገያ ቁሶች ጥገና አገልግሎት | ሎት አራት | 50,000.00 | መስከረም 22/2016 ሰዐዐት 4፡00 | መስከረም 22/2016 ሰዓት 4፡30 |
ስለሆነም በጨረታ መሳተፍ የሚፈልግማኛውም ተጫራች።
1. ከሥራው ጋር አግባብነት ያለው ሆኖ በዘመኑ የታደሰ ህጋዊ የንግድ ስራ ፈቃድ የዘመኑን ብር መክፈላቸውንና በጨረታ መሳተፍ የሚያስችል ወቅታዊ ደብዳቤ /Tax Clearance / በአቅራቢዎች ዝርዝር የተመዘገቡብ ስለመሆናቸው የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት የተጨማሪ እሴት ታክስ ወረቀት /VAT Rigistration/እና እግብር ከፋይ ሰርተፍኬት /TIN Certficate/ ማቅረብ አለበት።
2. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 200.00 / ሁለት መቶ ብር/ በማስያዝ 22 እየሩስ ህፃ 7ኛ ፎቅ አዲስ አበባ ከተማ አውቶብስ አገግሎት ድርጅት የግብዓት አቅር ቦት ዳይሬክቶሬት ቢሮ ቁጥር 7-01 መውሰደ የሚችሉ ሆኖ የጨረታው ሰነድ በዝሁ አድራሻ በመምጣት በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርበታል።
3. ተጫራቾች በሰንጠረዡ በተገለፀው የብር መጠን የጨረታ ማስከበሪያ ከህጋዊነት ማረጋገጫ ከቴክኒካል /ኦር ጅናል ሰነዶች ጋር በ ሲፒኦ ወይም በሁኔታዎች ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና በማስያዝ ማቅረብ አለባቸው።
4. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ከወሰዱበት ቀን ጀ፣ሮ በተራ ቁጥር 2 በተገለጸው አድራሻ ከላይ በሰንጠረዡ በተገለፀው ቀን ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት የጨረታ ሰነዱ የከፈት ሲሆን ዘግይቶ የቀረቡ የጨረታ ሰነድ መልሶ ተቀባይነት የላቸው።
5. ተጫራቾች በሚደራደሩባቸው ለእያንዳዳቸው ሎቶች የታሸገ አራት ኤንቨሎፕ /ቴክኒካል ሰነድ እና ፋይናሺያል ሰነድ ኦርጅናል እና ኮፒ/ ማቅረብ ያለባቸው ሲሆን ኦርጅናል ኮፒ ተብሎ ፖስታዎች ላይ መገለጽ አለበት።
6. የአዲስ አበባ ከተማ አውቶብስ አገልግሎት ድርጅት ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
7. ጨረታው የሚከተለው መረጃ በስልክ ቁጥር 011821 22 82 በመደወል ይ ችላሉ።
