የኢትዮጵያ ሥራ አመራር ኢንስቲትዩት ከዚህ በታች የተዘትረዘሩት ሎቶችን በጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል። ስለሆነም
የጨረታ ማስተወቂያ
የጨረታ ቁጥር 011/2016
ሎት 1 የጽዳት ዕቃዎች
ሎት 2 የጽህፈት መሳሪያ
ሎት 3 የተለያዩ ህትመቶች
ከላይ የተዘረዘሩት ሎቶችን ከዚህ በታችየተዘረዙት ሎቶችን ለማቀረብ የሚወዳደሩባቸው ህጋዊ የሆኑ ድርጅቶች ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች ማሟላት አለባቸው።
1. ተጫራቾች በዘርፉ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላቸው የንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት የተጨማሪ እሴት ትጋክስ የምስክር ወረቀት የተጨማሪ እሴት ታክስ የምስክር ወረቀት የግብር ከፋይ ምዝገባ ሰርተፍኬት እና ሌሎች ተፈላጊ ሰነዶችን ማቅረብ አለባቸው።
2. ጨረታው የሚቆይማስታወቂያ የጋዜጣ ታትሞ ከወጣበ ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ ሲሆን ሰነዱ የሚሸጠው በስራ ሰዓት ከሰኞ እስከ ዓርብ ከ2፡00_ 11፡00 የአንዱን ሎት የማይመልስ 100 ብር አዲስ አበባ በሚገኘው ዋናው መ/ቤት 2ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 208 የአቅርቦትና ኮንትራክት አስተዳደር ቡድን ቢሮ በመምጣት ሰነዱን መውሰደ ይችላሉ።
3. ጨረታው በአየር ላይ በዋለ በ15ኛው ቀን 4፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዚያው ቀን 4፡30 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።
4. የጨረታ ፖስታውን ፋይናሽያል እና ቅድመ መገምገሚያዎቹን /ቴክኒካል ሰነድ/ በተለያዩ ፖስታ ኦርጅናል ኮፒ በማለት አሽጎ በማለት ማቅረብ አለባቸው።
5. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ የሚሆን በእያንዳዱ ሎት 10,000.00 /አስር ሺህ ብር/ በCPO/ ወይም ባንክ ዋስትና ከቴክኒካል /ህጋዊ ሰነዶች/ ኦርጅናል ሰነድ ጋር ወትይም ለብቻው በፖስታ አሽጎ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል።
6. የማቅረቢያ ቦታ ዋናው መስሪያ ቤት አዲስ አእባባ ንብረት ክፍል ድረስ ይሆናል።
7. የጨረታው መክፈቻ ቀን ቅዳሜ እና እሁድ ወይም የበዓል ቀን ከሆነ በሚቀጥለው ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ይሆናል።
8. ኢንስቲትዩቱ ጨረታውን እዳስፈላጊነቱ ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
አድራሽዐ፦ አዲስ አበባ የካ ክፍለ ከተማ ወረዳ 09 ስልክ ቁጥር 0118 694931/011 6 465554 ከሳሳሊተም ህረት
