በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስ በቡኖ በደሌ ዞን የጨዋቃ ወረዳ ፋይናስ ጽ/ቤት በ2016 በጀት ዓመት በወረዳው ውስጥ ለሚገኙ ለመንግስት መስሪያ ቤቶች
1 የጽህፈት መሳሪያዎች አላቂ እቃዎችን።
2. የጽዳት እቃዎችን።
3. ፈርኒቸሮችና ቋሚን የቢሮ ዕቃዎችን።
4. የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን።
5. የተለያዩ የመኪና ጎማዎችን።
6. ሞተር ሳይክልና።
7. የደብ ልብሶችን በግልጽ ጨረታ አወዳደሮ መግዛት ይፈልጋል።
ስለዚህ የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚሟሉ ተጫራቾችን እንዲወዳደሩ ይጋብዛል።
1. ተጫራቾች በዘርፉ ህጋዊ ንግድ ፈቃድ ያላቸው የዘመኑን ግብር በመክፈል ያሳደሱና ለተጨማሪ እሴት ያክስ የተመዘገቡና ማስረጃ ማቅር3እብ የሚችሉ መሆን አለባቸው።
2. የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር /Tax Identfication Number/ ሰርተፍኬት ማቅረብ የሚችሉ።
3. በአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡና ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ።
4. አሸናፊው ድርጅት የሚያቀርባቸውን ዕቃዎች ጥራት እና ደረጃቸውን የጠበቁ ሆኖ ላሸነፈባቸው ዕቃዎች ናሙናዎችን ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው።
5. የደንብ ልብስ ተጫራቾች የልብሶቹን ናሙና ከሠነዳቸው ጋር ማቅረብ አለባቸው።
6. አቅራቢዎች በእያንዳዱ ዝርዝ ማቅረቢያ ሰንጠረዥ ውስጥ ነጠላ ዋጋ ና ጠቅላላ ዋጋውን እንዲሁም ቀን ፊርማና የድርጅቱን ማህተብ ማስፈር ይገባቸዋል።
7. ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ ብር 10,000.00 /አስር ሺህ ብር/ በጥሬ ገንዘብ በባን በተመሰከረለት ቼክ ወይም ሲፒኦ /CPO/ ከጨረታ ሰነድ ጋር አያይዞ ማቅረብ አለበት።
8. ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 15ኛው ቀን በስራ ሰዓት ለእያንዳዱ የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 100.00 /አንድ መቶ ብር/ በመክፈል ከጨዋቃ ፋይናስ ወረዳ ጽ/ቤት የግዥና ንብረት አስተዳደር ስራ ሂደት ክፍል ለዚሁ ጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ።
9. ተጫራቾች የጨረታ ሰናዳችሁ ን ቴክኒካል እና ፋይንሽያል ዶክመንት አንድ ኦርጅናል እና አንድ ኮፒ ለየብቻ በፖስታ በማሸግ ማስገባት ይኖርባቸዋል።
10. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዳችሁን በፖስታ በማሸግ ኤንቨሎፕ ገቢ በማድረግ የም፣ትችሉትን ጨረታ በጋዜጣ ላይ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ የሥራ ቀናት ሆኖ ጨረታው የሚከፈተው በ16ኛው የሥራ ቀን ጠዋት በ4፡00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በጨዋቃ ወረዳ ፋይናስ ጽ/ቤት ቁጥር 01 ውስጥ ይሆናል።
11 ተጫራቾች የመልካም ስራ አፈጻጸም ማስረጃ ማቅረብ አለባቸው።
12 የዕቃው ማስከበሪያ ቦታ ጨዋቃ ወረዳ ፋ ይናስ ጽ/ቤት ሆኖ ጠቅላላ ወጪ የሻጩ ግዴታዎች ናቸው።
13 የዕቃው ብዛት ሊጨምርም ሊቀንስም ይችላል
14 መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብት አለው
15 አሸናፊ ተጫራቾየውል ማስከበሪያ 10% ማስያዝ አለባቸው።
16. ከተራ ቁጥር 1-15 በተጠቀሰው መስፈርት ያልተስማማ በጨረታው ላይ መሳተፍ የለበትም
ለበጠ መረጃ በስልክ ቁጥር +251911050967 ላይ ደውሎ መጠየቅ ይችላል።
