Tender Detail

Tender Details

  • Deadline03 Oct 2023, 1:27 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Accounting & Auditing

በልደታ ክፍለከተማ ስር የሚገኝ የዳግም ህዳሴ ጤና ጣቢያ ከዚህ በርታ የተዘረዘሩትን ዕቃዎች ብወግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል። በመሆኑም


ሎት 1. የደብ ልብስ የጨረታ ማስከበሪያ ብር 4000።

ሎጥ 2. የጽዳት ዕቃዎች የጨረታ ማስከበሪያ 4000።

ሎት 3. እስዬሽነሪ እቃዎች የጨረታ ማስከበሪያ ብር 4000።

ሎት 4 ቋሚ የፈርኒቸር እና የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች የጨረታ ማስከበሪያ ብር 7000.00

ሎት 5. የህትመት ስራ የጨረታ ማስከበሪያ ብር 5000.00

ሎት 6 መድሃ ኒት እና የህክምና እቃዎች የጨረታ ማስከበሪያ ብር 7000.00

ሎት 7 የፓርቲን ስራ የጨረታ ማስከበሪያ ብር 7000.00

ስለዚህ ብቃት ካላቸውና በመስኩ ከተሰማሩ ተጫራቾችን አወዳድሮ ግዢ መፈፀም ይፈልጋል። በዚሁ  መሰረጥ

1. በጨረታው ለመወዳደር ፍላጎት ያላቸው ተጫራቾች የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላቸው የዘመኑን ግብር የከፈሉ በመንግስት የግ/ን/አስ/ኤጀንሲ ላይ በአቅራቢዎች ምዝገባ ዝርዝር የተመዘገቡ የቲንና የቫት ትገመዝጋቢ የሆፕኑና የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ።

2. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ ብቻ ከጨረታ ሰነድ ጋር አያይዘው ማቅረብ የሚችሉ

3. ተጫራቾች የጨረታው ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ዕለት አንስቶ ለ10 ተከታታይ የስራ ቀናት የማይመለስ ብር 100.00 / አንድ መቶ ብር/ በመክፈል ዳግም ህዳሴ ጤና ጣቢያ 4ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 409 በመምጣት የጨረታ ሰነድ መግዛት ይኖርባቸዋል።

4. ተጫራቾች የመጫረቻ ሰነዶቻቸውን ኦርጅናል እና ኮፒ በታሸገ ኤንቨሎፕ ማስታወቂያው ከወጣበት ቅጀምሮ ለ10 ተከታታይ የስራ ቀናት ዳግም ህዳሴ ጤና ጣቢያ 4ኛ ፎቅ  ቢሮ ቁጥር 409 በመምጣት ለጨረርታ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፤። እንዲሁም የጨረታ ማስከበሪያ ሲፒኦ ከርቲክኒካል ሰነድ ጋር አያይዘው ማአቅረብ ይኖርባቸዋል።

5.ጨረታው ተጫራፍቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በ10ኛ ቀን ከቀኑ 10፡00 ሰዓት ታሽጎ በ11ኛው ቀን በ4፡00 ሰዓት ዳግም  ህዳሴ ጤና ጣ ቢያ 4ኛ ፎቅ ይከፈታል የመክፈቻ ቀን ቅዳሜና እሁድ ወይም የበዓል ቀን ከሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን በተመሳሳይ ታሽጎ ይከፈታል።

6. የጨረታው ተጫራቾች ሳጥኑ ከመከፈቱ በፊት ለተወርዳደሩባቸው ሎት1፣ሎት2፣ሎት3፣የዕቃ ናሙና ማቅረብ የሚኒኖርባቸው ሲሆን ሎት 4 ድርጅቱ የሚያቀርበው እቃ በ  ፎቶ እና ማንዋሉ ዝርዝሩብን በእስፔኩ መሰረት በፖስታ አሽጎ በሳፕል መልክ ለግዥ ክፍል ማቅረብ አለበት እንዲሁም እደ አስፈላጊነቱ የመስሪያ ቤቱ ጥራት ኮሚቴ ድርጅታቹ ባለበት ቦታ ሄዶ እቃውን የሚያይ ይሆናል።ንበሎት 5 ደሞ መስሪያ ቤቱ ሳም ፕል በሚሰጠው መሰረት  በፖስታ አሽጎ በሳፕል በሚሰጠው መሰረት ዋጋ የሚሞላ ይሆናል። በሎት 6 ተጫራቾች ባስገባው ዋጋ የሚወዳደር ሲሆን በሎት 7ደግሞ ተጫራች መስሪያ ቤቱ ባስቀመጠው ዲዛይን እና ቦታውን በአካል  አይቶ ዋጋ የሚሞላ ይሆናል።

7. ተጫራቾች ለሚወዳደሩባቸው ዕቃዎች ለእያንዳዱ ከነቫት ውጪና ከቫት ጋር ያለውን ዋጋ ማስቀመጥ ይጠበቅባቸዋል። 

8. መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

9. መስሪያ  ቢቱ ለጨረታ ካቀረባቸው እቃዎች ውስጥ እስከ መስከ 20% ድረስ ጨምሮ ወይም ቀንሶ የመግዛት መብቱ የተጠበቀ ነው።

ማሳሰቢያ፦ ተጫራቾች ላሚያቀርቡት  ለእያንዳዱ እቃ ዋጋ ከቫት ጋር ተሰርቶ መቅረብ አለበት።

አድራሻ፦ በልደታ ክፍለከተማ ዳግም ህዳሴ ጤና ጣቢያ ከአባጅፋር መስጊድ ከፍ ብሎ መሰረትር ዕድገት ት/ቤት ፊት ለፊት

ስልክ ቁጥር፦ 011-2-79-13-59/011-279-14-80/

 

Save Tender