Tender Detail

Tender Details

  • Deadline11 Oct 2023, 12:22 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Accounting & Auditing

የኢትዮጵያ የክፍት መንገዶች ኢንተርፕራይዝ ከዚህ በታች የተጠቀሱትን አቅርቦት ፍላጎት ካላቸው የሃገር ውስጥ ድርጅቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።


1. የደረሰኞች  ህትመት አገልግሎት ግዥ 

በመሆኑም በጨረታው መሳተፍ የሚፈልጉ ማንኛውም ተጫራቾች የሚከተሉትን ህጋዊ ሰነዶች ማሟላት ይኖርባቸዋል።

  • የታደሰ ንግድ ፈቃድ 
  • የቫት ተመዝጋቢ 
  • የታክስ ክሊራንስ
  • የግዥ ኤጀንሲ የምዝገባ ማስረጃ
  • የታክስ ከፋይነት ምዝገባ ሰርተፍኬት
  • በዘርፉ የአቅራቢነት ምዝገባ ሠርተፍኬት ወረቀት።

ጨረታው ፀንቶ የሚቆየው ለ60 /ስልሳ/ ቀናት ይሆናል የጨረታ ማስከበሪያው በሲ.ፒ.ኦ ብቻ ነው።

የጨረታ ማስከበሪያ መጠን ብር 3000.00 /ሶስት ሺህ ብር/ ሆኖ የጨረታ ማስከበሪያው በሲ.ፒ.ኦ ብቻ ነው።

ሰነድ ለመግዛት የ ምትፈልጉ ተጫራቾች ሰነዱን በሚገኝበት በኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተር ፕራይዝ ዋና መስሪያ ቤትብ  በግዥ ክፍል ቢሮ ቁጥር 01  የማይመለስ ብር 300.00 /ሶስት መቶም ብር/ በመክፈል መውሰድ ይችላሉ።

ጨረታው የሚከፈተው፦ በዕለቱ በ29/01/2016 ዓ.ም እስከ ቀኑ 9፡30 ሰዓት ይሆናል።

ኢንተር ፕራይዙ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ  ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለበለጠ መረጃ እን አና ማብራሪያ ዋናው መስሪያ ቤት በአካል በመገኘት ወይም በስልክ ቁጥር 014171103 መጠየቅ ይቻላል።

አድራሻ፦ የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ /ዋና መስሪያ ቤት ቱሉ ዲምቱ/  

Save Tender