Tender Detail

Tender Details

  • Deadline27 Sep 2023, 1:27 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Accounting & Auditing

የቦሌ ዞን ማረሚያ ቤት አስ/ፅ/ቤት ውስጥ ለሚገኙበት የህግ ታራሚዎች የምግብ አቅርቦትከ1/2/2016 ዓ.ም እስከ ታህሳስ 30/04/2015 ዓ.ም ለ3/ሦስት/ ወር በሚቆይ ጨረታአወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል። በዚሁ መሰትርት ማንኛውም በጨረታው ለመካፈል የሚፈልግ ድርጅት ወይም ግለሰብ።


የቦሌ ዞን ማረሚያ ቤት አስ/ፅ/ቤት ውስጥ ለሚገኙበት የህግ  ታራሚዎች የምግብ አቅርቦትከ1/2/2016 ዓ.ም እስከ ታህሳስ 30/04/2015 ዓ.ም ለ3/ሦስት/ ወር በሚቆይ ጨረታአወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል። በዚሁ መሰትርት ማንኛውም በጨረታው ለመካፈል የሚፈልግ ድርጅት ወይም ግለሰብ።

1. የገንዘብና ኢኮኖሚ ትብበ ሚንስቴር ወይም ቢሮ የዘመኑ የስራ ግብር የከፈሉ ለመሆናቸው ማስረጃ ማርቅረብ የሚችሉና አግባብነት ያለው የ2016 የታደሰ የንግድ ስራ ፈቃድ ያላቸው።መሆን ይጠበቅባቸዋል።

2. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር /TIN/ የተመዘገቡ ወይም የተጨማሪ እሴት ታክስ /VAT/ ከፋይ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ ማስረጃ የሚያቀርቡ።

3. የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 30 /ሰላሳ ብር/ በመክፈል ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበትብ ቀን ጀምሮ ዘወትር በስራ ሰዓት ከዞን ማረሚያ ቤት አስ/ፅ/ቤቶች በመቅረብ መግዛት ይቻላል።

4. ተጫራቾች የዋጋ ማቅረቢያ ሰነዳቸውን በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ በዞን ማረሚያ ቤት አስ/ፅ/ቤቶች ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታሳጥን ውስጥ በማስገባት መወዳደር አለባቸው።

5. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ጀመቶ ሁለት  /2 ፐርሰንት/ በጥሬ ገንዘብ ወይም በባንክ በተመሰከረለት ቼክ /CPO/እና የምግብ እህል ናሙና ከጨርርታ ሰነድ ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው።

6. በጥቃቅን እና አነስተኛ ንግድ ተደራጀተው የበሰለ ምግብ ለመቅረብ የሚያቀርቡ ማህበራት ቅድሚያ ይሰጣቸዋል። ይህ ካልተገኘ በጥሬ እህል እናቀዳደአለን።

7. ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ ቀናት በአየር ላይ ውሎ በ16ኛው የስራ ቀን ከረፋዱ በ4፡00 ሰአት በዞን ማረሚያ ቤቶች የመ/ቤቱ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው እንዲሁም የህግ ታራሚዎች ኮሚቶዎችና የመ/ቤቱን የጨረታ ኮሚቴ አባላት በተገኙበት ይከፈታል።

8. የኦኑ ማረሚያ ቤት የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

9. በማረሚያ ቤቱ ውስጥ በተዘጋጀው ማብሰያቤት ውስጥ ምግብ አብስሎ ማቅረብ የሚችሉ ማረሚያ ቤቶች የሚኦገኙበት ከተሞች።

ተ.ቁ የዞን ማረሚያ ቤት የሚገኝበት ከተማ
1 የባሌ ዞን ማረሚያ ቤት ሮበ

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0911774737/0913726890 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ።

Save Tender