የመገናኛ ኢንፎርሜሽን ዋና መመሪያ ግዥ ክፍል ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የማቴሪያል ግዢ ዎች በዘርፉ የተሰማሩ ህጋዊ ድር ጅቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
ሎት_አንድ/01 የሲቪል አልባሳትና ጫማዎች የፅህፈትና የጽዳት እቃዎች
ሎት ሁለት /02/ የተለያዩ የጄኔረተር ስፔር ፓርት ኤሌክትሮኒክስ ስፔር ፓርት እና የተለያዩ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች ስለሆነም በጨረታው ለመሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች ድርጅቶች በቅድሚያ።
ስለሆነም በጨረታው ለመሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች ድርጅቶች በቅድሚያ።
1. በሚወዳደሩበት የንግድ ዘርፍ የታደሰ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው።
2. የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆኑ።
3. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ያላቸውና የዘመኑን ግብር የከፈሉ።
4. የአቅራቢነት ምዝገባ ምስክር ወረቀት /ሰርተፍኬት/ ማቅረብ የሚችሉ።
5. በመንግስት መስሪያ ቤቶች ጨረታ እንዳይሳተፉ ያልታገዱ እና በመንግስት ግዥ የግልሥ ጨረታ አፈፃፀም መመሪያ መሰፈርት መሰረት ለመወዳዳር ብቁ የሆኑ።
6. በእያንዳዱ ሎት ለጨረታ ከሚያቀርቡት ጠቅላላ የመጫረቻ ዋጋ 2% /ሁለት በመቶ/ ለጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ማዘዣ /CPO/ ማስያዝ የሚችሉ መሆን ይኖርባቸዋ።
7. አሸናፊ ተጫራቾች ውል ሲፈጽሙ ከውል ጥቅላላ ዋጋ 10% /አስር በመቶ/ ለውል ማስከበሪያ ዋስትና በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ማዘዣ /cpo/ ማስያዝ የሚችሉ መሆን ይኖርባቸዋል።
ከላይ የተጠቀሱ መስፈርቶች የሚያሟሉ እና የሚመለከታቸውን ማስረጃውች ቅጂ /ኮፒ/ ከመጫረቻ ሰነዳቸውጋር አያይዘው ማቅረብ የሚችሉ እና የሚመለከታቸውን ማሰረጃውች ቅጂ /ኮፒ/ ከመጫረቻ ሰነዳቸው ጋር አያይዘውማቅረብ የሚችሉ ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እሰከ መዝጊያው ዕለት ድረስ ዘወትር በሥራ ቀናት ከ2፡30 እስከ 9፡00 ሰዐዓት ባለው ጊዜውውስጥ የሀገር መከላከያ ዋና መ/ቤት ጦር ሃይሎችፊት ለፊት ብሎክ Cሁለተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 216 ፋይናስ ዴስክ በመቅረብ ለዙህ ጨረታ ሰነድ የማይምለስ ብር 200.00 /ሁለት መቶ ብር/ በመክፈል ገዝተው መወዳደር ይችላሉ።
የጨረታ ሳጥን የሚዘጋጀው በግዥ ዴስክ ቢሮ ቁጥር 216 ሲሆን የሰነድ ማስገቢያ ጊዜም በጨረታ መክፈቻው ቀን ሆኖ ከ2፡30እስከ 8፡00 ሰዓት ድርወስ ሲሆን የመከፈቻው ቅንና ሰዓት።
- ሎት 1 እና 02 ከቀኑ በ8፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዕለቱ 8፡30ሰዐዐት ይከፈታል።
- የጨረታ ሳጥኑ ከታሸጉ በኋላ ዘግቶ የሚደርስ ሰነድ ተቀባይነት አይኖረውም።
- መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ እንደ አስፈላጊነቱ ጨረታውን በከፈኢል ወይም በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
አድራሻ፦ አዲስ/አበባ የሀገር መከላከያ ዋና መ/ቤት ጦር ሃይሎች ጊት ለፊት ብሎክ Cሁለተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 216 የግዥ ዴስክ
ስልክ ቁጥር ፦0113172021 የውስጥ
ስልክ ቁጥር 10174/10058
