በን ስ/ላ/ክ ፍሬህይወት ቀ2 ሁለተኛ ደረጃ መስናዶ ት/ቤት ለ2016ብ በጀት አመት የሚያስፈልጉ እቃዎች በግዥ መለያ ቁጥር 001/2016 ማለትም ሎት 01 ደንብ ልብስ ሎት02 አላቂ የቢሮ እቃዎች ሎት 03 አላቂ የፅዳት እቃዎች ሎት03 አላቂ የፅዳት እቃዎች ሎት 04 ኤለኢክትሮኒክስ ሎት 05 የስፖርት እቃዎች ሎት 06 የላብራቶሪ ኬሚካሎች ሎት 07 ቋሚ እቃ በግልጽበጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈለጋል።
ስለሆነም በጨረታው ለመሳተፍ የምትፈልጒ 1ሎት 01 የጨረታ ማስከበሪያ ብር 7000/ሰባት ሺህ ብር/2 ለኦት 02 ብር የጨረታ ማስከበሪያ ብር 5000.00 /አምስት ሺህ ብር/ 3ሎት3 የጨረታ ማስከበሪያ ብር 500.00 /አምስት ሺህ ብር/ 4ሎት 4 የጨረታ ማስከበሪያ ብር 2000.00/ሁለት ሺህ ብር/ 5ሎት 05 የጨረታ ማስከበሪያ 4000.00 /አራት ሺህ ብር/ 6ለሎት 06 06የጨረታ ማስከበሪያ 1,500.00 /አንድ ሺህ አምስት መቶ ብር/ 7ለሎት 07የጨረታ ማስከእበሪያ ብር 3000.00 /ሰስት ሺህ ብር/ በባንክ በተረጋገጠ ሰነድ /CPO/ከጨረታ ሰነድ ጋር በፖስታ በማሸግ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።ብቃት ያላቸው
