Tender Detail

Tender Details

  • Deadline18 Sep 2023, 5:45 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Accounting & Auditing

የመዳኃኔዓለምም የመጀመሪያ ደረጃ ትምርትቤት በ2016 ዓ/ም በጀት ዓመት በመደበኛ በጀት እና በቅስጥ ገቢ በጀት ለ/ቢኦእት አገልግሎት የሚውውል የተለያዩ የደንብ ልብሶች እና የልብስ ስፍቪቶች አላቂ የቢሮ ዕቃዎች ህትመቶች የመጀመሪያ የህክምና እርዳታ መስጫ መድሃኒትጭ ይሀት/ት ዕቃዎች አላቂ የፅዳት ዕቃዎች የእጅ መሣሪያዎች የትራንስፖርት የማሽነሪ ጥገና ዕቃ እና የጥገና ስራዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።


የመዳኃኔዓለምም የመጀመሪያ ደረጃ ትምርትቤት በ2016 ዓ/ም በጀት ዓመት በመደበኛ በጀት እና በቅስጥ ገቢ በጀት ለ/ቢኦእት አገልግሎት የሚውውል የተለያዩ የደንብ ልብሶች እና የልብስ ስፍቪቶች አላቂ የቢሮ ዕቃዎች ህትመቶች የመጀመሪያ የህክምና እርዳታ መስጫ መድሃኒትጭ ይሀት/ት ዕቃዎች አላቂ የፅዳት ዕቃዎች የእጅ መሣሪያዎች የትራንስፖርት የማሽነሪ ጥገና ዕቃ እና የጥገና ስራዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

ተ.ቁጅ የዕቃው ዓይነት ሎት ይርጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ብር ተ.ቁ የዕቃው ዓይነት ሎት

የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ብር

1. የደንብ  ልብስ /6211/ ሎት1 10,000.00 6 አላቂ የፅዳት ዕቃዎች /6218 ሎት7 1,000.00
2 አላቂ የጽ/መሣሪያ/6212/ ሎት2 6,000.00 7 የእጅ መሣሪያዎች /6219/ ሎት7  1,000.00
3 ለህትመት /6213/ ሎት3 400.00 8 ትራንስፖርት/6232 ሎት8 200.00
4 ለመጀመሪያ ህክምና እርዳታ/6214/ ሎት4 100.00 9 የማሽነሪ ጥገና /6243/ ሎት 9 200.00
5 የ/ት/ት ዕቃዎች/6215/ ሎት 5 2,000.00 10 የጥገና ዕቃ እና ስራዎች /6244/ ሎት 10 3,500.00

ስለዚህ ከዚህ በታች በሰንጠረዥ የተዘረዘሩትን ማለትም በጨረታው መሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች ሁልይ ከዚህ በታች በተገለፀው መሰረት ቀርባችሁ መወዳደር ትችላልችሁ።

1. በዘርፉ ህጋዊ የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያላቸውና ማስረጃ ማቅረብ የህሚችሉ።

2. ከብር 100,000.00 ሺህ ብር በላይ  ለሚወዳደሩ የተጨማሪ እሴት ታክስ መሆናቸውን የሚአያረጋጥ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ።

3. የዘመኑ ግብር የከፈሉና ፣ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ።

4. የአቅራቢነት የምስክርን ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ።

5. ማንኛውም ተጫራቾች የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት አስር ተከታታይ የስራ ቀናት የማይመለስ በሎት ብር 100.00 /አንድ መቶ ብር/ በመክፈል የጨረታውን ሰነድ በስራ ሰዓት ቢሮ ቁጥር 6 መውሰድ ይችላል።

6. ተጫራቾች ስፔስፊኬDን የሚያስፈልጋቸውን ዕRቃዎች ስፔስፊኬሽን ማቅረብ ይኖርባቸዋል።

7. ተጫራቾች ስፔስፊኬሽን የሚያስፈልጋቸውን ዕቃዎች /VAT/ ጨምሮ መሆን ይኖርበታል።

8. ተጫራቾች ያሽባቸውን እቃዎች በራሳቸው ትራንስፖርት የት/ቤቱ ንብረረት ክፍል ድረስ ማስገባት ይኖርባቸዋል።

9. ተጫራቾች የሚወዳደሩባቸውን እቃዎች ሳንፕል ጨረታውከመከፈቱ በፍት የማቅረብ ግዴታ አለባቸው።

10. ተጫራቾች በገዙት ሰነድ መሰረት የሚወዳደሩበትን ዋናጋ በፖስታ በማሸግ ጋዜጣው ከቅወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት በስራ ሰዓት በተጠቀሰው ቢሮ ለጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።

11. ጨረታው አየር ላይ የሚቆየው ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት 10 ተከታታይ የስራ ቀን ሆኖ በ10ኛ ቀን  ከቀኑ በ11ኛው ቀን ከጠዋቱ 2፡30ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በመድኔዐዐለም የመጀመሪ ደረጃ /ቤት በት/ቤቱ መሰብሰቢያ አዳራሽ ይከፈታል።

12. ጥቃቅንና አነስተኛ ልዩ አስተያየት የሚደረግላቸው አሞራች እና እሴት የጨመሩ ከሆነ ብቻ ይሆናል።

13. ተጫራቾች ከላይ የትገለፀውን የጨረታ ማስከበሪያ ዋጋ በሲፒኦ ማቅረብ አለባቸው።

14. መስሪያ ቤቱ ከውሉ በፊት የዕቃውን ብዛት 20%እና መቀነስ ይችላሉ።

15. መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ጨረታውን ብወሙሉም ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

አዳራሻ፦ ጉጅ/ክ/ከተማ ጳውሎስ ሆስፒታል አለፍ ብሎ ከምደህናኤልም 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ጀርባ በስተቀኝ በኩል በግምት 100 ሜትር ገባ ብሎ ወደ ሩፍቫኤል ቤተክርስቲያን መውጫ መንገድ 

ስልክ ቁጥር 0112737627

 

Save Tender