የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ግዥና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት ከዚህ በታች ለተዘረዘሩትን ሎት1 የጽሕፈት መሳሪያዎች ሎት 2 የጽዳት ዕቃዎች ሎት3 የኤሌክትሮኒክስና የአይቲ ዕቃዎች ።
1. በዘርፉ ሕጋዊ ፈቃድ ያላቸውና የዘምኑን ግብር የከፈሉ።
2. የታደሰ ንግድ ፈቃድ የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢነት ሠርተፍኬት ያላቸው።
3. በአቅራቢነት የተመዘገቡና ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ።
4. ተጫራቾች ከዚህ በታች የተጠቀሰውን የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ /CPO/ ማቅረብ አለባቸው።
የጨረታ ማስከበሪያ
ሎት ዝርዝር በኢትዮጵያ
1. የጽግሕፈት መሳሪያዎች 1,5000.00
2. ለጽዳት ዕቃዎች 1000.00
3. ለኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች 5000.00
4. የጨረታ ሰነዱን ማስታወቂያው በአዲስ ዘድመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ10 ተክታታይ ቀናት ቅዳሜን ጨምሮ የማይመለስ 200.00 /ሁ፤እት መቶ ብር/በመክፈል የተዘጋጀውን ሰነድ ከተቋሙ ቢሮ ቁጥር 606 እየቀረቡ መግዛት ይችላሉ።
5. ተጫራቾች ጨረታው ከወጣበት ቀን አንስቶ ባ፤ኡት 10 /አሥር ተከታታይ የሥራ ቀናት ቅዳሜን ጨምሮ ቢሮ ቁጥር 604 ድረስ በመምጣት ፋይናንሻልና ቴክኒኦካል በሚል አንድ ላይ በማሸግ ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው።
6. ጨረታው በ11ኛው ቀን 4፡00 ታሽጎ በዕለቱ ከቀኑ 4፡30 ተጫራቾች ወይንም ሕጋዊ አለባቸው።
7. ተጫራቺኦች ያሸነፉበትን ዋጋ የውል ማስከበሪያ 10% ማስያዝ ይጠበቅባቸዋል።
8. የጨረታው አሸናፊ ድርጅት ያሸነፉበትኝ ዕቅ አ ብበራሱ ትራንስፖርት መንግስት ግዥና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት ንብረት ክፍል ድረስ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
9 . ተጫራቾች የቅድመ ጨረታ ውይይት መስከርፈም 4/2016 ዓ.ም 3፡00 ላይ 9ኛ ፎቅ በሚገኘው የአገልግሎቱ አዳራሽ መሳተፍ ይችላሉ።
10. መስሪያ ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታው በሙሉ ወይንም በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
አድራሻ፦ሜክሲኮፕ ዮቤክ ኮመርሺል ሴንተር 6ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 604
ስልክ ቁጥር ፦0115573176።
