በልደታ ክ/ከተማ መካኒሳ አካባቢ የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት የፋይናንስ ቡድን መሪ ለ2016 በጀት አመት ቋሚ እቃ የጽዳት እቃ የሰራተኛ የደንበል ልብስና የሥራ ልብስ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
1. ሕጋዊ የንግድ ፈቅድ ያላቸውና የዘምኑን ግብር የከፈሉበትን ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ።
2. የገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ባዘጋጀው የእቃና አገልግሎት አቅራቢዎች ዝርዝር የተመዘግቡና ለዚህም።
3. የግብር መክፈያ /Tin No/ እና የተጨማሪ እሴት ታክስ የምዝገባ የምስክር ወርቀቀት ማስረጃ ማቅረብ የሚችል።
4. ተጫራቾች የሚመለስ የጭዕረታ ማስከበሪያ።
ቋሚ እቃ...............3500 ብር
አላቂ የቢሮ እቃና አላቂ የትምህርትይ እቃ.............. 3000.00 ብር
የጽዳት እቃ.................. 3000.00 ብር
የሰራተኛ የደንብ ልብስና የሣራ ልብስ ............. 3000.00 ብር በባንክ በተመሰከረለት /CPO/ ከጨረታ ሰነድ ጋር ተያያዞ መቅረብ ይኖርበታል።
5. ተጫራቾች ዝርዝር ስፔስፊኬሽን የያዘውን ሰነድ የማይመለስ ብር 200.00 /ሁለት መቶ ብር/ በመክፈል ህ የጨረታ ማስታወቂቅያ በአዲስ ዘመንግ ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ 10 ተከታታይ የሥራ ቀናት የጨረታ ሰነዱን ዘወትር በስራ ሰዓት ብመካኒሣ አካቢቢ የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት ፋይናስ ቢሮበማቅረብ መግዛት ይኖርባቸዋል።
6. ጨረአትው በ11ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊው እኪሎቻቸው በተገኙበት በት/ቤት ፋይናስ ቢሮ በግልጽ ይከፈታል።
7. የጨረታ አሸናፊ ለውል ማስከበሪያ ያሸነፉበትን የጠቅላላ ዋጋ 10% ማስያዝ ይኖርባቸዋል።
8. ት/ቤቱ በጨረታ ሰነዱ ላይ የተጠቀሱትን ዕቃዎች በዛት ሊጨምርም ሊቀንስም ይችላል።
9. መስሪያ ቤቱ የትሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
አድራሻ፦ መካኒሳ የሜግኘው አረቄ ፋብሪካ ከፍ ብሎ ቀድሞ ጃንጥላ ፋብሪካ አጠገብ።
ስል ቁጥር 0113691634/33 ወይም 0113690447
