Tender Detail

Tender Details

  • Deadline16 Sep 2023, 2:03 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Accounting & Auditing

በአዲስ አበባ አስተዳደር በለሚ ኩራ ክ/ከተማ የጎሮ ቅድመ መጀመሪያና አ/ደ/ት/ቤት ከዚህ በታች ለተዘረዘሩት ሎት 1 የደንብ ልብስ ሎት 2 አላቂ የቢሮ እቃዎች ሎት 3 አላቂ የተምህርት እቃዎች ሎት 4 አላቂ የጽዳት እቃዎች ሎት 5 ቋሚ እቃዎች ሎት 6 የህፃ ቁሳቁስና ተገጣጣሚ ዕቃዎች ሎት 7 የኤሌክትሮኒክስ አገልግሎት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል። በዚህ መሰረት ጨረታውን ለመሰታፍ የሚፈልጉ ህጋዊ ተጭዐራቾች የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚያሟሉ መሆን አለበቻእው።


1. ተጫራቾች  በዘርፉ የተሰማሩበትን ህጋዊ ፈቃድ ያላቸውና የዘመኑን ግብር ለመክፈላቸው ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ።

2. በገንዘብና የኢኮኖሚ ልማት ሚ/ር በአቅራቢነት የተመዘገቡና ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ

3. የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያለው።

4.. የተጨማሪ እሴት ታክስ የምዝገባ ወርቀቀት ማቅረብ የሚችሉ።

5. ተጫራቾችች ከዚሁ በታች የተጠቀሰውን የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ የተረጋገጠ ኦሪጅናል የባንክ ሲፒዖ ማቅረብ አለባቸው። ሎት1 ለደንብ ልብስ ብር 30,000.00/ሰላሳ ሺህ ብር/ ሎት 2 ለአላቂ የቢሮ ዕቃዎች ብር 28,000.00/ሃያ ስምንት ሺህ ብር/   ሎት 2ለአላቂ የቢሮ እቃዎች ብር 28,000.00 /ሀያ ስምንት ሺህ ብር/ ሎት 3 ለአላቂ የተምህርት መሳሪያዎች ብር 22,600.00 /ሀያ ሁለት ሺህ ስድስት መቶ ብር/ ሎት 3 ሊኦት 4  ለአላቂ የፅዳት እቃዎች ብር 40,000.00 /አርባ ሺህ ብር/ ሎት 5 ለቋሚ እቃዎች ብር 20,000.00 /ሀያ ሺህ ብር/ ሎት 6 ለህንፃ ቁሳቁስ እና ተገጣጣሚ ዕቃኦች 3,000.00 ብር /ሶስት ሺህ ብር/ ሎት 7 ለቋሚ እቃዎች እና ኤለኢክትሮኒክስ 12,000.00 ብር /አስራ ሁለት ሺህ ብር/ 

6. የጨረታ ሰእንዱን ማስታወቂቅያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ የማይመለስ ብር 100.00 /አንድ መቶ ብር/ በመክፈል የተዘጋጀውን ሰንድ ከት/ቤቱ ቢሮ ቁጥር 3 ደረሰኝ እየቆረጡ መግዛት ይችላል።

7. ተጨራቾች ጨረአትው ከወጣበት ቀን አንስቶ  ባሉት 10 /አስር/ ተከታታይ የስራ ቀናት ጎሮ ቅድመ መጀመሪያ አ/ድ/ት/ቤቱ  ቢሮ ቁጥር  5 ድረሥ በመምጣት ዋጋው የተሞላበትን የችዕረታ ሰነዱን ዋናውንና ፎቶ ኮፒ ለየብቻ በማሸግ ለዚህ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው።

8. ጨረታው በ11ኛው /በአስረአንደኛው/ ቀን 4፡00 ሰዓት ታሽጎ በእለቱ 4፡30 ሰዐዐት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል። ጨረታው መዝጊያና መክፈቻ የስራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን በተጠቀሰው ተመሳሳይ ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸውበተገኙበት ይከፈታል።

9.  በጥቃቅን እና አነስተኛ የተደራጃቹ ተጫራቾች የምተወዳድሩበት ህጉ እንደሚፈቅደው በዘርፉ እና በተሰማራችሁበት ንግድ ዘርፍ ብቻ ይሆናል።

10. ተጫራቾች ጨረታው ከመከፈቱ በፊት ለሚቅወዳደሩበት ናሙና ለሚቀርብባቸው ዕቃዎች ናሙና ማቅረብ አለባቸው። ናሙናም ሲያቀርቡ በእያንዳዱ ዕቃ ላይ የድርጅታቸውን አምህተም እና ሙሉ አድራሻ  በመለጠፍ  ማቅረብ ይኖርባቸዋል።ናምና የማይቀርብባቸው ቋሚ ዕቃዎች መስሪያ ቤቱ ባቀረበው ስፔስፊከኢሽን ምሰረት ማቅረብ አለባቸው።

11. የጭዕረታው አሸናፊ ድርጅት ያሸነፈበትን ዕቃ በራሱ ትራንስፖርት ት/ቤት ድረስ ማቅረብ ይኖርበታል።

12. አሸናፊ ድርጅት ያስዕነፈበትን ዋጋ 10% የውል ማስከበሪያ ማስያዝ ይኖርበታል።

13 ት/ቤቱ ለጨረታ ከቀረበው እቃ እስከ 20% የመቀነስም ሆነ የመጨመር መብቱ የተጠበቀ ነው።

14. ት/ቤቱ የተሽዐለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው።

አድራሽዐ፦ የረር ጎሮ የመጀ/ደ/ት/ቤት ከሰፈራ ንግድ ባንክ ፊት ለፊት

ስልክ ቁጥር፦ 011-67-68-66ወይም 0011667-79-55                                                                                                                                                                                                                        

 

Save Tender