Tender Detail

Tender Details

  • Deadline21 Sep 2023, 1:56 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Accounting & Auditing

yegonder ከተማ አስተዳደር ገንዘብ መምሪያ በ2016 የበጀት ዓመት አገልግሎት ለሚሰጣቸው ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል።


በሎት 1 የተሽከርካሪ ዋስትና አገልግሎት

በሎት 2 የመኪና ምለዋወጫ ዕቃዎች 

በሎት 3 የተለያዩ ሳይዝ ያእው የመኪና ጎማ 

በግልጽ ጨረታ አወዳድሮመግዛትና አገልግሎት ማግኘት ይፈልጋል። ስለዚህ ተጫራቾች መወዳደር የምችሉ መሆኑን እየገለጽን

ማቅረብ የሚገባቸው መረጃ፦

1. የዘምኑ የታደሰ ሕጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላችሁ።

2. የዘመኑን ግብር ለመክፈላቸው ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ።

3. የግብር መለያ ቁጥር /TIN/ ያላቸው።

4. የተጨማሪ እሴት ታክስ /VAT/ከፋይነት የተመዘገቡ መሆናቸውን የሚያረጋገጥ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ ማሆን አለባቸው።

5. ተጫራቾች ከላይ በተራ ቁጥር 1-4 የተጠቀሱትንና የሚመለከታቸውን ማስረጃዎች ፎቶ ኮፒ ከመጫረቻ ሰነቸው ጋር አያይዘው ማቅረብ ይኖርባቸዋል።

6. ከሎት 1  እስከ ሎት 3 የቀረቡትን ዕቃዎችና ኢንሹራንስ አገልግሎት ዝርዝር መግለጫ /ስፔስፊኬሽን/ ከጨረታ ሰነዱ ማግኘት ይችላሉ።

7. ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ /ቢድ ቦንድ/ ከሚያቀርቡት ጠቅላላ ዋጋ ላይ 1% በባንክ የተረጋገጠ የክፍያ ትዕዛዝ /ሲፒኦአ/ውይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረቱ የባንክ ዋስትና ወይም በጥሬ ገንዘብ ማስያዝ ይኖርባቸዋል።

8. ተጫራቾችች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 50 /ሃምሳ ብር/ በመክፈል ከገንዘግ መመሪያ  ቢሮ ቁጥር 11 መውሰድ ይችላሉ።

9. ተጫራቾች የመጫረቻ ሃሳባቸውን አንድ ወጥ በሆኑ ዋናና ቅJ በማለት በጥንቃቄ በሙሙላት በታሸገ ፖስታ በጎ/ከ/አስ/ግዥና/ንብ/አስ/ቡድን ቢሮ ቁጥር 7 በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ዘወትር በሥራ ሰዓት ማስገባት ይኖርባቸዋል።

10 ጨረታው ማስታወቂቅያው በአዲኦስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበትቅ እን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ 15 ቀናት በጎንደር ከ/አስ/ገን/ኢኮ/ትብብር/ መምሪያ ቢሮ ቁጥር 11 በመምጣት የጨረታ ሰነድ መግዛት ይችላሉ። ጨረታው በ16ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ታሽጎ 4፡30 ተጫራቾች ወርይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተግኙበት ይከፈታል።

11. ተጫራችቾ ዋጋውን በሚሞሉበት ወቅት ስርዝ ድልዝ መኖር የለበትም።

12. ተጫራቾችች በሚኢያቀርቡት የመወዳደሪያ  ግ=ሃሳብ ላይ ሙሉ ስማና ፊርማቸውን የድርጅቱን ማኅተም ማድረግ አለባቸው

13. ማንኛውም  ተጭዐራች የሚያቀርበው ቅሬታ ካለ ጨረታው ከተገለፀበት ቀን ጀምሮ በሉት ተከታታይ 5 የሥራ ቀናት ማቅረብ የሚችል ሲሆን ከ5 የሥራ ቀናት በኋላ የሚቀትብ ቅሬታ የማንቀበል መሆኑን እንግለፃለን።

14. ተጨማሪ መረጃ ካስፈለገጎን/ከተ/አስ/ገንዘብ መመሪያ ቢሮ ቁጥር 5 በአካል በመጣት ወይም በስልክ ቁጥር0581260306 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ።

15. ዕቃውን በሚፈለግበት ወቅት ጎን/ከ/አስ/ገንዘብ መመሪያ ድረስ ማቅረብ የሚችል መሆን አለበት።

16. ተጫቅራቾችች መጫረት /መወዳደር/ የሚችሉት በሚመለከታቸው የንግድ ዘርፍ ይሆናል።

17. መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀብ ነው።

ማሳሰቢያ፦ አሸናፊው ተጫራቾችች የሚያቀርበው ዕቃ ኦርጅናልና በወጣው ስፔስፊኬሽን መሰረት ይሆናል።

  • የሚፈጸመው ግዥ ከበጀት አንጻር ሊቀንስ ወይም ሊጨምር ይችላል።
  • አሸናፊው የሚለው በእያንዳዱ ሎት ጠቅላላ ዋጋ ይሆናል።
  • ከተዘረዘሩት ዕቃዎችና የኢንሹራንስ አገልግቶች ውስጥ አንዱን ያልሞላ ከውድድር ውጪ ይሆናል።
  • ተሽከርካሪ አገልግሎቶች በቅርቡ አገልግሎትን ለማግኘት በጎንደር ከተማ አስተዳደር ቅርጫፍ ያላቸው መሆን አለባቸው።
Save Tender