Tender Detail

Tender Details

  • Deadline21 Sep 2023, 6:28 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Accounting & Auditing

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በዋግ ኧምራ ብሔረሰብ አስተዳደር የደህና ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ሎት 1 የመኪና ጭነት አገልግሎት /ኪራይ/ ለስድስት ወር ሎት 2 ለጤና መድህን ተጠቃሚዎች አገልግሎት የሚውል የጤና መድህን ደብተር በግልጽ ጨረታታ አወዳድሮ ማስተም ይፈልጋል። ስለዚህ ከዚህ በታች የተዝዘረዘሩትን መስፈርችቶች የማታሟሉ ተጫራቾች መወዳደር ትችላላችሁ።


1. በዘርፉ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላቸው።

2. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር /TIN/ነበር ያላቸው።

3. የግዥው መጠን ጥቅል ዋጋ ከ200,000 ብር /ሁለት መቶሺህ ብር / በላይ ከሆነ የተጨማሪ እሴት ያክስ ቫት  ከፋይነት የተመዘገቡ መሆናቸው ን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀቅት ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል።

4. ተጫራቾች በጨረታው ለመሳተፍ ከላይ ከተራ ቁጥር 1-3የተጠቀሱትንና የማመለከታቸውን ማስረጃዎች ፎቶ ኮፒ ከመጫረቻ ሰነዶቻቸው ጋር አያይዘው ማቅረብ ይኖርባቸዋል።

5. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና /ቢድ ቦንድ የሞሉትን ጠቃላ  ዋጋ ቫትን ጨምሮ 1% በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ ወይም በጥሬ በገንዘብ ከመ/ቤታችን ገ/ያዥ ገቢ በማድረኛ ገቢ ያደርገበትን ደረሰኝ ኮፒ በምድረግ ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና ማስያዝ ይጠበቃብቸዋል።

6. የዕቃውን አይነት አይነት ዝርዝር መግለጫ /ስፔስፊኬሽን/ ከጨረታ ሰንድ ማግዠት ይችላሉ።

7. ተጫራችቾች የጭዕረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 150  /አንድ መቶ ሃምሳ ብር ብቻ/ በመክፈል ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 15 ቀናት መግዛት ይችላል።

8. ማንኛው ተጫራቾች የችዕረታ ሃሳቡን በአንድ ወይም አንድ ውጥ በሆነ ሁለት ቅጅዎች ማለትም ዋናና ቅJ በማለት በጥንቃቄ በታሽገ ፖስታ ደ/ወ/ገ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 1 በተዘጋጀው የጨረታ ሣጥን ዘወትር በሥራ ሰዓት ማስገባት ይኖርባቸዋል።

9.ጨረታው በ16ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 /አራት ሰዓት/ ላይ ታሽጎ በዚሁ ቀን 4፡30 ሰዐዐት ይከፈታል።

10. ጨረታው በሚከፈትበት ቀን ከላንደር ወይም ዝግ ከሆነ በሚቀጥለው ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ይከፈታል።

11. መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ በከፊልም ሆነ ሙሉ በመኡሉ መሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

12. ጨረታው ስርዝ  ድልዝ ወይም ወይም የማይነበብ ሰንድ ተቀባይነት የለውም።

13. በዚህ የጨረታ ማስታወቂይ አያልተካተቱ ህኛ ደንቦች በግዥ መመሪያ ቁጥር 1/2003 ተግባራዊ ይደረጋል።

14. በጨረታው ለመሳተፍ የሚገልጉ ሁሉኢ የጨረታውን ዝርዝር መረጃ ከፈለጉ በወረዳው ገንዘብ ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 8 ድረስ በአካል በመገኘት ወይም በስልክ 033 461 0335 በመደወል ማግኘት ይችላል።

Save Tender