በኦሮሚያ ክላልዊ መንግስት በምስራቅ ገረርጌ የጃርሶ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2016 በጀት በወረዳው ውስጥ ለሚገኙ ባለጀት የመንግስት መስሪያ ቤቶች የሚውል የተለያዩ የጽህፈት መሳሪያዎች ቋሚ እቃዎች የኤሌክትሪክስ እቃዎች በጨረታ አወዳደሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
ሥለዚህ የሚከተሉትን የጨረታ መስፈርቶች የሚአያሟሉ ተጫረቾች እንዲወዳደሩ ይጋብዛል።
1. ተጫራቾች ለሚወዳደሩበት ጨረታ የጽህፈት መሳሪያዎች ቋሚ እቃዎች ኤለኢክትሮኒክስ እቃዎች አስፈላጊው ንግድ ፍቃድ ሊኖራቸው ይገባል።
2. ተጫራቾች የአቅራቢነት ምዝገባ ወረቀት ያላቸው ና የዝመኑን ግብር ያጠናቀቁ ወይም ከገቢዎችና ጉምሩክ ባለሥልጣን ኪሊራንስ እነዲሁም የተጨማሪ እሴት ታክስ /ቫት ትመዝጋቢ መሆናቸውን የሚገልፅ/ የምስክር ወረቀት ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
3. ተጫራቾች የምትወዳደሩበትን የጨረታ ማስከብሪያ ቢድ ቦንድ ጠቅላላ ብር 20,000.00 /ሀያ ሺህ ብር/ በባንክ በተረገጠ /CPO/ በጥሬ ብር ከጨረታው ሰነድ ጋር ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
4. ተጫራቾች የጭዕረታውን ሰነድ ሰነድ ዋናውንና ኮፒውን በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ በማሸግ በጃርሶ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ የጨረታውን ሰነድ ማስገባት ይችላል።
5. የጨረታው አሸናፊ ያሽዕነፉባቸውንእቃዎች በሚደረግ ስምምነት መሰረት በራሳቸው ትራንስፖርት እስከ ጃርሶ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
6. ተጫራቾች የጨትረታውን ሰንድ ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ የማይመለስ 500.00 /አምስት መቶ ብር/ በመክፈል ከጃርሶ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት መግዛት ይችላል።
7. የጨረታ ማስተወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 15 የስራ ቀናት አእየር ላይ ከዋለ በኋላ በ16ኛው ቅቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዐዐት ላይ ተዘግቶ ከቀኑ 8፡30 ላይ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ቦታ ይከፈታል እለቱ በዐል ወይም ዝግ ከሆነ በቀጣዩ የስራ ቀን ጨረታው ይከፈታል።
8. የጨረታ ው ሰነድ ስርዝ ድልዝ ያለው ከሆነ ከጨረታው ውጭ ይሆናል ።
9. ተጫራቾች ጨረታ በሚከፈትበት ቀን በጭዕረታው ውስጥ የተጠቀሱትን የኮምፒውተር ቀለም የኮፒውተር ወረቀቅት የኤለኢክትሮኒክስ እቃዎች ስክሪብቶ የአዳራሽ ኩርሲ ለናሙና አንዳንድ ፍሬ ማምጣት ይኖርባቸዋል።
10. ተጫራችቾ የገዘት እያንዳንዱ ስነድ ገፅ ላይ ማህተምና ፊርማ ማድረግ አለባቸው።
11. ተጫራቾች ስለሚያአቀርቡበት እቃ የጥራት ደረጃ ጥራቱ ከሀገር ውስጥ ጥራት ደረጃ የተረጋገጠ መሆን አለበት።
12. መስሪያ ቤቱ የተሽዐለ መንገድ /አማራጭ/ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
13. የበለጠ መረጃ ለማግኘት ከፈለጉ በስልክ ቁጥር 09-37-69-47-80 /0936827918/ደውለው ወይንም መስሪያ ቤታችን ድረስ በመምጣት በጽሁፍም ሆነ በአካል በመገኘት መረዳት ይቻላል
