Tender Detail

Tender Details

  • Deadline20 Sep 2023, 5:43 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Accounting & Auditing

የባንካችን ሰባትኛ ቅርጫፍ ደንበኛ የነበሩት አቶ አለማየሁ ክፍሌ በርታ ከዚህ ቀደም በቅርንጫፉ ሲገለገልበት በነበረው የተንቀሳቃሽ ሂሳብ ቁጥር 01325044021300 ውስR በቂ ገንዘብ ሳይኖር 3Gጊዜ ቼክ በመፃፋቸው ምክኛት ሂሳቸው እ.ኤ.አ 21/05/18 ተዘግቷል። በዚህም መሠረት ዝርዝራቸው ከዚህ በታች የተገለፁትን ቼኮች የተፃፈለት ግለሰብ ካለ ቼኩን ይዞ አዋሽ ባንክ ሰባተኛ ቅርጫፍ በመቅረብ የተፃፈለትን የገንዘብ መጠን መውሰድ የሚችል መሆኑን እንገልፃለን


ቀን እ.ኤ.አ የቼክ ቁጥር የገንዘቡ መጠን የተካፋይ ስም
13/12/2014 ABY 4079016 6,500.00 ካሽ
04/07/2015 ABY 4208084 18,300.00 ካሽ
19/05/2018 ABY 4079048

20,000.00

አብዱራዛቅ አህመድ

 

Save Tender