Tender Detail

Tender Details

  • Deadline21 Sep 2023, 4:39 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Accounting & Auditing

በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በኢሉባቦር ዞን የህሩሙ ወረዳ ገ/ኢ/ት/ጽ/ቤት ለ2016 የበጀት ዓመት ለተለያያኡ የመንግስት መስሪያ ቤቶች የሚውሉ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።


ስለሆነም፦

1. የተለያዩ የጽህፈት መሳሪያዎች አላቂ እና የተለያዩ የቢሮ ዕቃዎችን።

2. የግንባታ  ዕቃዎችን

3. የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን።

4. የተለያዩ የመኪና ጎማዎችን።

5. ፈርኒቸሮችን።

6. የተለአይዩ የደንብ ልብሶች።

ስለሆእንክም የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚአያሟሉ ተጫራቾች መወዳደር የሚችሉ መሆኑን እናስታውቃለን እናስታውቃለን

1. ከሚወዳደሩበት ዕቃ የተዛመደ በዘምኑ የታደሰ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸውን እና የዘምኑን ግብር የከፈሉ።

2. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር /TIN No/ ያላቸው።

3. አሽዕናፊዎች ከሚያገኙት ገቢ ላይ With holding2%/ መክፈል አለባቸው።

4. የግዥ መጠኑ ብር 100,000 /አንድ መቶ ሺህ / ብር እና ከዚያ በላይ ከሆነ የተጨማሪ እሴት ታክስ  /VAT/ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ።

5. ተጫራቾች በመንግስት ጨረአትዎች መስታእፍ የሚአይስችል ማረጋገጫ የአቅራቢነት የምዝገባ  ምስክር ወረቀቅት አግባብ ካለው ህጋዊ አካል ማቅረብ አለባቸው ተጫራቾች በጨረታው ለመሳተፍ ከላይ በጥ።ቁ.1-4 ተጠቀሱትንና የሚመለከታቸውን ማስረጃዎች ኦሪጅናልና ፎቶ ክፒ ከመጫረቻ ሰነዳቸው ጋር አያይዘው በተለያዩ ፖስታ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ማቅረብ አለባቸው።

6. የሚገዙ ዕቃዎች ዓይነት ዝርዝር መግለጫ /ስፔስፊኬሽን/ ከጨረታ ሰነድ ኡያገኙታል።

7. ተጫራቾች የጭዕረታ ሰነዱን ለእያንዳዱኢ የማይመለስ ብር 100.00  /መቶ ብር/ ሁሩሙ ገቢዎች ባለስልጣን ጽ/ቤት በመከፈል የጨረታውን ሰነድ ከሁ/ወ/ገ/እ/ት/ጽ/ቤት የግዥ ክፍል መውሰድ ይችላሉ።

8. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ቢድ ቦንድ 0.05% ልመኢወዳደሩበት ለእያንዳዱ ጨረታ ብር 10,000.00 /አስር ሺህ ብር/ በአካባቢው ላይ በሚገኘው ባንክ በተረጋገጠ ክፍያ ተዛዝ /CPO/የባንክ ዋስትና ወይም በጥሬ ገንዘብ ማስያዝ አለባቸው።

9.። የጭዕረታው አሸናፊ የሆነ ሰው /ድርጅት እቃዎቹን ያሸነፉበት ቢሮ ድረስ ማቅረብ ይጠበቅበታል 

10. ተጫራቾች ዋጋ በሚያቀርቡበት ጊዜ የትራንስፖርት የጫኝ እና አውራጅ ክፍያ ተያያዥ ወጪዎቹን በማካተት ማቅረብ አለባቸው።

11. ተጫራቾች አንዱ በቀርረበው ዋጋ ላይ ተንተርሰው ዋጋ ማቅረብ በህግ የተከለከለ ነው።

12. ማንኛውም ተጫራቾች የጨረታ ሰንዱን ማስታወቂያ  ው ከወጥበት ቀን ጀምሮ ለ 15 ተከታታይ  የስራ ቀናት ዘወትር በስራ ሰዓት በመግዛት የጨረአት ሳጥን በአንድ ወይም በአንድ ወጥ በሆነ ቅጂዎች ማለትም ዋና እና ቅጂ እንዲሁም ዶክመንቶችና የዋጋ መመኡያ ሰንድ በተለያየ በታሽዕገ ፖስታ በሁሩሙ ወረዳ ገ/ኢ/ት/ጽ/ቤት ቢሮ ቅቁጥር 4 በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን 16ኛው ቀን እስከ 3፡00 ሰዓት ድረስ ማስገባት ይኖርባቸዋል።

13. ጨረታው ተጫራቾችች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በግዥ ፋይናስ አስተዳደር የስራ ሂደት ቢሮ ቁጥር 4 በ 16ኛው ቀን በ4፡00 ሰዓት ይከፈታል።

14 ጨረታው የሚከፈትበት  ቀን በዓል ቀን ከሆነ ወይም የእረፍት ቀናት ከሆነ ወደ ሚቀጥለው የስራቀናት ተላልፎ ጨረአትው በተመሳሳይ ሰዓት ይከፈታል።

15. ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በጨረታው መክፈቻ ሰነ ስርዓት ላይ መገኘት ይኖርባቸዋል።

16. መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለበለጠ መረጃ በስ.ቁ፦ 047-446-03-01/09-10-98-98-73 ታገኙታላቹሁ

Save Tender