beደ/ብ/ብህ/ክ/ጉራጌዞን ቡታጅራ ከተማ ውሃ አቅርአገልግሎት ድርጅት ለ2016 በጀት ዓመት ለቢል ዝግጅትና ሽያጭ ለውሃ ሥራ አገልግሎት የሚውል
ሎት 1 የሰርፍቨር ግዥ
ሎት 2 ዲስክቶፕ ኮምፒውተር UPS በሀግር አቀፍ ግልጽ ጨረታ አወዳቅድሮ ለመግዛት ይፈልጋል ማንኛውምተጭዐራች የሚከተሉትን መስፈረቶችና ማስታወቂቅያ ማሟላት አለበት።
1። በዘርፉ ህጋዊ የንግድ ፍው=ቃድ ያላቸው የዘመኑን ግብር የከፈሉና የታደሰ ንግድ ፍቃድ ማቅረብ የሚችሉ በጋይናስና እቃ አቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ ስለመመዝገባቸውና ተጨማሪ እሴት ታክስ /VAT/ ከፋይ ለመሆናቸው የምዝገባ የምስክር ወቅት ማሰረጃዎችን ከዋናውናው ጋር የተገናዘበ በፎቶ ኮፒ ከጨረታ ሰነዱ ጋር በማያያዝ ማቅረብ አለባቸው።
2. የእቃዎቹም የጨረታ ሰነድ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለሰባት ተከታታይ ቀናት ቡታጅራ ከተማ ውሃ አቅርቦትና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት ቢሮ ቁጥር 9 በመቅረብ የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 200 ሜት ር ገባ ብሎ ይገኛል።
3. ይሀሚጫረቱባቸውን እቃዎች በመለየት በአይነታቸው የሚሸጡባቸውን ዋጋ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ የሚጫረቱባቸውን ዘርፍና የተጫራቹ ስም በግልጽ በመጻፍ የድርጅቱ ማህተም አርፎበት በሰባት ተከታታይ ቀናት ውስጥ ሰነዱን በገዙበት ቢሮ ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ በነዚሁ ቀናት ማስገባት ይኖርባቸዋል።
4. ጨረታው ከቀኑ 8፡00 ሰዐዐት በ7ኛው ቀን የጨረታው ሳጥኑ ታሽጎ ከቀኑ 8፡30 የሚከፈት ሲሆን ቀኑ የሥራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት መስሪያ ቤቱ ተጫራቾች/ወኪሎቻቸው ባይኖሩም ጨረታው ከመከፈት አይታገድም።
5. ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ለሁሉም የተዘረዘሩት ብር 20,000.00 /ሃያ ሺህ ብር/ በባንክ በተረጋገጠው ቼክ /CPO/ ከጨረታ ማወዳደሪያ ሰነድ ጋር ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
6. በጨረታየተሸነፉ ተወዳዳሪዎች ለጨረታ ማስከበሪያ ያስያዙት ገንዘብ ወዲያውኑ ይመለስላቸዋል።
7. አሸናፊው ድርጅት እቃዎችን መስሪያ ቤቱ በወሰነለት ቀን ካላቀረበ ለጨረታ ማስከበሪያ ያስያዘው ገንዘብ አይመለስ።
8. ማንኛውም ተጫራች ሌላው ባቀረበው ዋጋ ላይ ተንተርሶ ማቅረብ አይችልም።
9. አሸናፊ ድርጅቶች ማሸነፋቸው እንደረገለፀላቸው ከመሳሪያ ቤቱ ጋር ውል መግባት ይኖርባቸዋል።
10. መስሪያ ቤታችን እቃዎችን አሸናፊኦው ድርጅት ካለበት ድረስ ቀርቦ የሚረከብ መሆኑን እንገልጻለን።
11. ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ጨረታው በሚከፈትበት ወንና ሰዓት ሊገኙ ባይችሉ መ/ቤቱ ጨረታውን ከፍቶ የሚወደድር መሆኑን እንገልጻለን
12 ድርጅቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የትጠበቀ ነው
ለበልጠ መትረጃ በስልክ ቁጥሮች፦
Fax 251 461151792/ Mobil 0910966823/0912475709 P.O.Box 16
