በአርሲ ዞን የዝዋይ ዱግዳ ወረዳ ገንዘብ ጽ/በኢት በ2016 የበጀት ዓመት በወረዳው ለሚገኙ ጽ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ ቋሚ የቢሮ ኤሊከቶሮኒክስ ፈርኒቸር አላቂ የጽህፈት መሥሪያዎች የጽዳት እቃዎች የሠራተኞች የደንብ ልብስ እና የመኪና ጎማዎች በግልጽ ጨረታ አእወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
1. ለተጠየቁት የግዥ እቃዎች ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው የንግድ ፈቃድ ያላቸውና የዘመኑን ግብር ከፍለው የንግድ ፈቃድዳቸውን ያሳደሱ የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር /Tax Pyer Registration No/ የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆኑ እና በፌደራል በክልል ወይም በዞን ገንዘብ ጽ/ቤትወይም በግዢዎችና ንብረት ማስወገድ ኤጅንሲ የአቅራቢነት የምስክር ወረቀቅት ያላቸው ዋናውንና ኮፒውን ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ።
2. ተጫራቾች ለቋሚ የቢሮ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች ለጽህፈት መሣሪያዎች እና ለመኪና ጎማዎች ለእያንዳንዱ የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 300.00 /ሦስት መቶ ብር/ ለቋሚ የቢሮ ፈርኒቸር እቃዎች ለጽዳት እቃዎች እና ለደንብ ልብስ ለእያንዳዱ የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 200.00 /ሁለት መቶ/ በዝዋይ ዱግዳ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ስም የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሂሳብ ቁጥር 1000064687607 ገቢ በማድረግ ይህ ማስታወቂቅያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ዕለት ጀምሮ ለ15 ተከታታይ የሥራ ቀናት የጽ/ቤቱ የግዥና ንብረት አስተዳደር ቢሮ ድረስ በመቅረብ መውሰድ ይችላሉ።
3. ተጫራቾች ከግብር ሰብሳቢው መ/ቤት የዘመኑን ግብር አጠአቀው ለመክፈላቸው እና ጨረታ ለመሳተፍ የሚያስችላቸውን ደብዳቤ ማቅረብ አለባችው።
4. ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን የዋጋ ማቅረቢያ ሰነድ በመሙላት በዝግ ፖስታ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 16ኝው ተሥራ ቀናት ማቅረቢያ ሰነድ በመሙላት በዝግ ፖስታ ይህ ማስታወቂያ ቀወጣበት ዕለት ጀምሮ እስከ 16ኛው የስራ ቀናት ማቅረብ የሞኖርባቸቅው ሲሆን ጭወረታው በ16ኛው ይሥራ ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ታሽጎ በዚሁ ዕለት ከጠዋቱ በ4፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኮሎቻቸው በተገኙበት የጽ/ቤቱ በወረዳው የስራ ቅወን በተመሳሳይ ሰዓት ተከፍቶኦ በተመሳሳይ ሰዐዐት ይዘጋል።
5. ማንኛውም ተጫራች ለቋኢ የቢሮኤለኢክትሮኒክክስ እቃዎች ለጽህፈት መሣሪያዎች ለደንብ ልብስ እና ለምመኪና ጎማዎች ለእያንዳዱ ሰነድ የጨረታ ማስከበሪያ ብር 10,000.00 /አሥር ሺህ / በአቅራቢያችሁ በሚገኝ የታወቀ ባክ ክፍያ ም፣አዘዣ /C.P.O/ ብቻ ማቅረብ ይኖርበታል።
6. አሸናፊው ተጫራች ያለምንም የአቅራቢነት ችግር አስተማማኝ የሆነ የዕቃ ክምችት ያለውና እቃዎቹን በራሱ የማጓጓዣ ወጪ ኦጎልቶ ከተማ ውስጥ በሚገኘው የወረዳው ገንዘብ ጽ/ቤት ድረስ አምጥቶ ማስረከብ ይኖርበታል።
7. ጽ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረአትውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው
ለተጨማሪ ማብራሪያ ስ.ቁጥር፦
ሥራ አስኪያጅ 0912258728
የግዥ ሥራ ሂደት =ና ንብረት 0911803882
የግዥ ሥራ ሂደት 0944178773 ይጠይቁ።
