Tender Detail

Tender Details

  • Deadline20 Sep 2023, 5:01 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Accounting & Auditing

በኢትዮጵያ ገርቢዎች ሚንስቴር በባህርዳር ቅርጫፍ ጽ ቤት የፍሳሽ ማስወገድ አገልግሎት ለመግዛት ስለሚፈልግ በዘርፉ የተሰማሩ አካላት አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል። በመሆኑም በጨረታው ለመሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች /አቅራቢዎች/ ከዚህ በታች የተጠየቁትን መስፈርቶችና ግዴታዎች ማሟላት ይጠበቅባቸዋል።


1. በዘርፉ ህጋዊ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላቸው።

2. ግብር የመክፈል ግዴታቸውን የተወጡ መሆኑን የሚያረጋገጥ በግብር ሰብሳቪው ባለሥልጣን የተሰጠ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ።

3. ተጨማሪ እሴት ታክስ ከፋይነት የተመዘገቡ መግሁን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀቅት ወይም ቲን ሰርተፍኬት /ከታክስ ከፋይነት የተመዘገቡ መሆኑን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀቅት ወይም ቲን በጨረታው እንዲሳተፉ ይጋብዛል።

4. የጨረታ ማስከበሪያ ጠቅላላ ዋጋ 2% ብር በጥሬ ገንዘብ ወይም በባንክ በተመሰከረለት ቼክ /c.p.o/ ወይም በሁኔታዎች ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ጋራንቲ ከጨረታ ሰነዱ ጋር አያይዞ ማቅረብ የሚችል ።

5. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን አልካን ኮሌጅ ጎን ከሚገኘው ህንፃ ቢሮ ቁጥር 305 100 ብር /አንድ መቶ ብር/ በመያዝ ገዝተው መውሰድ ይችላሉ።

6.ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ሰነድ በጥንቃቄ በመምሙላትና በሚገባ በማሸግ እንዲሁም በዋጋ መሙያ ላይ የድርጅቱን ማሀምና ፊርማ በግልጽ በማስቀመጥ ለዚህ በተዘጋጀው ሳጥን ማስገባት ይኖርባቸዋል።

7. የጨረታ ሳጥኑ በ16ኛ ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዐዐት ተዘግቶ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው  በተገኙበት መስሪያ ቤቱ የግዥ የፋናንስ ቢሮ ቁጥር 307 ጠዋት 4፡30 ይከፈታል። ነገር ኝ 16ኛው ቀን በዓል እሁድ /ከሆነ በ17ኛው ቀን 4፡00 ሰዓት ተዘግቶ 4፡30 ሰዐዐት ይከፈታል።

8. የጨረታ አሸናፊው  የመልካም ስራ አፈፃም ዋስትና 10% ብር በጥሬ ገንዘብ ወይንም በባንክ በተመሰከረለት ቼክ /c.p.o/ወይም በሁኔታዎች ላይ ያልተመሰረተ በባንክ ጋራንቲ በማስያዝ ከመ/ቤቱ ጋር ውል መፈራረም ይኖርባቸዋል።

9. ተጫራቾች የችዕረታውን ዝርዝር ለ /sepcifcation/ ከጨረታ  ሰነዱ ላይ ያገኛሉ።

10. መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

11. ተጫራቾች ከላይ የተጠቀሱትን የንግድ መረጃዎችን ኦርጅናል ለብቻው አቅርበው ማሳየት ይኖርባቸዋል።

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር፦ 058-226-33-21/058-320-16 03

Save Tender