Tender Detail

Tender Details

  • Deadline19 Sep 2023, 2:11 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Accounting & Auditing

የደ/ኢትዮጵያ ክ/መንግሥት በወላይታ ዞን አረካ ከተማ አስ/ር ፋይናስ ጽ/ቤት በ2016 በጀት ዘመን የተለያዩ ግዥዎችን ማለትም፦


ሎት፦ 1 የጽ/ዕቃ ግዢ

ሎት፦ 2 የሻይ ቡና መስተንግዶ ግዢ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

3.የVAT /ቫት ተመዝጋቢ የሆኑ 

4. Tin  ተመዝጋቢ የሆኑ

5. በ2016 ዓ.ም ግብር በመክፈል ፈቃዳቸውን ያሳደሱ 

6. የ Lot2 ጨረታ ዓመታዊ siሆን በሰዓት ውስጥ ምንም ዓይነት የዋጋ ጪማሬ መኖር የለበትም 

7. አቅራቢነት ምስክር ወረቀቅት ከጨረታ ስነድ ጋር ማቅረብ የሚችል።

8. የ Lot  1 ጨረታ የዕቃውን ናሙና ማቅረብ የሚችል።

9. ተጫራቾች ዝርዝር የጨረታውን ሰነድ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በሥራ ሠዓት ለዶክሜንቱ የማይለስ ብር 300.00 /ሶስት መቶ ብር/ ብቻ በመክፈል ከአረካ ከተማ አስተዳደር ፋይናስ ጽ/ቤት ግዢ ንብረት አስ/ር ሥራ ሂደት የንግድ ፈቃዳቸውን ዋናውን /orgnal/በ፣እያዝ የጨረታውን ዝርዝር መግለጫ የያዘውን የጨረታ ሠነድ መግዛት ይችላሉ።

10.ተጫራቾች የዋጋ ማቅረቢያ ሰነድ አንድ ላይ በማድረግ ኦርጅናሉንና 2 ሁለት የኦርጅናል ፎቶ ኮፒ ለብቻው በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ሙሉ አድራሻውን በመጥቀስ ለዚሁ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ መክተት ይኖርባቸዋል።

11. ተጫራቾች የ ጨረታ ማስከበሪኦያ /Bid securty/ CPO ከታወቀ ባንክ የተረጋገጠ approved/  የተደረገ ቺወክ ወይም በጥሬ ገንዘብ ብር Lot-01 50,000.00 /ሃምሳ ሺህ ብር/ ብቻ Lot -02 10,000 /አስር ሺህ ብር ብቻ/  ከጨረታ ሰነድ ጋር  ማቅረብ አለባቸው።

12. የጨረታ ሳጥን ይህ ማስታወቂቅያ ከወጣበት ቀን ከ 15 የሥራ ቀናት ቀጥሎ በሚውለው የሥራ ቀን 4፡00 ሰዓት ታሽጎ በዕለቱ ተጫራቾች ወይም  ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት 4፡30 ሰዓት በአረካ ከተማ ፋይ/ጽ/ቤ በግዢ ንብረት አስ/ር/ሥራ ክፍል ይከፈታል።

13። ጽ/ቤቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ /በከፊል/ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለበለጠ መረጃ በስ.ቁ 0465520241 ፣አነጋገር ይችላል።

Save Tender