በስኳር ኢንዱስትሪ የኦሞ ኩራዝ ቁትር 1እና 3 ጽ/ቤት ለፋብሪካ ጥገና የሚሁኑ ግብዓቶችን በዘርፉ ከተሰማሩ ህጋዊ ተጫራቾች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
1. ተጫራቾች ከሚያቀርቡት ሰነድ ጋር ህጋዊ የታደሰ/አዲስ የንግድ ፈቃድ የዘመኑን ግብር መክፈላቸውን የሚያረጋGጥ ከግብር ሰብሳቢው ባለስልጣን የተሰጠ የምስክር ወረቀቅት የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር እና ለተጨማሪ እሴት ታክስ ከፋይነት የተመዘገቡ መሆኑን የሚያረጋግጥ የምስክር ወርወቀት በተጨማሪም እና ለተጨማሪ እሴት ታክስ ከፋይነት የተመዘገቡ መሆኑን የሚያረጋግጥ የማስክር ወረቀት በተጨማሪም ተጫራቾች የገንዘቡን መሆኑን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት በተጨማሪም ተጫራቾች የገንዘቡን ኢኮኖሚ ልማትብ ሚኒስቴር ወይም በምንግስት ግዥና ንብረት አስተዳደር ኤጀንሲ በዘጋጀው የዕቃና አገልግሎት አቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ መካተታቸውን/ መመዝገባቸውን የሚያረጋግጥ ሰነድ/መረጃ ማቅረብ አለባቸው።
2. ተጫራቾች የማይመለስ ብር 200 /ሁለት መቶ ብር/ በመክፈል ለዚሁ የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ ከሚመለከተው አድራሽ ይህ ማስታወቂቅያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ ጨረታው መዝጊያ ቀን ድረስ ዘወትር በሥራ ሰዓት /ከሰኞ እስከ ዓርብ ከሰዓት በፊት ከ2፡30 -6፡00 ከሰዓት 7፡00 -10፡30 እና ቅዳሜን አከሰዓት በፊት 2"፡30-6፡00 ቀጥሎ ከተመለከተው አድራሻ በመቅረብ ገዝተው በጨረታው መሳተፍ ይችላሉ።
ኦሞ ኩራዝ 1 እና ስኳር ፋብሪካ ግዥ ማስተባበሪያ ቢሮ አዲስ አበባ ካሳንቺስ መናኧሪያ ተብሎ የሚጠራበት ወይም ጨርጨር ስጋ ቤት ወረድ ብሎ የኦሞ ኩራዝ 3 ስኳር ፋብሪካ ማስተባበሪያ ቢሮ
የስልክ ቁጥር /አድራሻ/+25916405590/0920711749/090919/7553
አዲስ አበባ
3. ተጫራቾች ለሚወዳደሩባቸው ዕቃዎች ቀጥሎ የተመለከተውን የብር መጠን የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ በተመሠከረለt/CPO/ ከመጫረቻ ሰነዳቸው ጋር ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል።
3.1 ሎት 1 የፋብሪካ ወርክ ሾፕ ዕቃዎች 50,000.00 /ሃምሳ ሺ ብር ብቻ/
3.2 ሎት 2 ቦርለር ጥገና እቃዎች 100,000.00 /አንድ መቶ ሺህ ብር/ ብቻ
4. ተጫራቾች የመጫረቻ ሰነዳቸውን በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ ጨረታው ከመዘጋቱ በፊት ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ሣጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል። በጨረታው መክፈቻ ላይ መገኘት የሚፈልጉ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሊኦቻቸው በተገኙበት ጨረታው መክፈቻ ላይ መገኘት የሚፈልጉ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ጨረታው መስከረም 11/1/2016 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ላይ ተዘግቶ በተመሳሳይ ቀን መስከረም 11/1/2016 ዓ.ም ከቀኑ 8፡30 ሰዓት ላይ ይከፈታል። ዘግቶ የሚቀርብ የመጫራቻ ሰነድ ውድቅ ይደረጋል።
5. የዕቃዎቹ ርክክብ የመኢፈፀመው አዲስ አበባ ካሳቺስ መናኧሪያ ተብሎ በሚጠራው ወይም ጨረጨር ስጋ ቤት ወረድ ብሎ የኦሞ ኩራዝ-3 ስኳር ፋብሪካ መጋዘን ትሆናል።
6..ጨረታው ዋጋ ፀንቶ የሚቆይየው ጨረታው ከተከፈተበት ቀን ጀምሮ ለ60 ቀናት ነው።
7. የጨረታው ማስከበሪያ ዋስትና ፀንቶ የመቆያ ጊዜ ለ90 ቀናት ነው።
ፋብሪካው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
