Tender Detail

Tender Details

  • Deadline02 Sep 2023, 12:43 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Accounting & Auditing

በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ወረዳ 09 የቀስተደማና አፀደ ህፃናት እና የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት ከዚህ በታች በሎት የተዘረዘሩትን እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል። ሎት 1 የእስቴሽነሪ ዕቃዎች ሎት 2 ህትመት 3 የደብ ልብስና የደብ ልብስ ስፌት ሎት 4 የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች ሎት 5 ፈርኒቸር ሎት 6 የፅዳት ዕቃዎች ላይ ጨረታ መሳተፍ የመትፈልጉ ህጋዊ ተጫራቾች በሙሉ ከዚህ በታጭ የተዘረዘእሩትን መስፈርቶች ማሟላት አለባቸው።


የምትፈልጉ ህጋዊ ተጫራቾች በሙሉ ከዚህ በታች የተዘረዙትን መስረቶች ማሟላት አለባቸው።

1. ተጫራቾች በዘርፉ የተሰማሩበትን ህጋዊ ንግድ ፈቃድ ያላቸውና የዘመኑን ግብር ለመክፈላቸው ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ።

2. በአቅራቢነት የተመዘገቡና ማስራጃ ማቅረብ የሚችሉ።

3. የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያላቸው።

4. ተጨማሪ እሴት ታክስ የተመዘገቡበት የምዝገባ የምስክር ወረቀቅት ማቅረብ የሚችሉ።

5. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር /tin/ያላቸው።

6. አምራች ሆነው በጥቃቅንና አነስተኛ የተደራጁ ከሆነ ከአደራጀ አካል የዋስትና ደብዳቤ ማቅረብ አለባቸው።

7. ተጫራቾች ለጨረታ ማስከእብሪያ ዋስትና ለእያንዳዱ ሎት ማለትም ከሎት 1-7 የሚሰላ ብር 2% በባንክ በተመሰከረለት የክፍያ ትዕዛዝ /CPO/ማስያዝ አለባቸው።

8. የጨረታው ሙሉ ስነድ የማይመለስ ብር 100.00 /አንድ መቶ ብር/ በመክፈል ይህ ጨረታ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በቀስተ ደመና የመ/ደ/ት/ት/ቤት ቢሮ ቁጥር 14 /ረዳት ፋይናስ ቢሮ/ በመምጣት ሰነዱን መውሰድ ይችላል።

Save Tender