በቦሌ ክ/ከተማ ወረዳ 05 አስተዳደር ፋይናስ ጽ/ቤት የ2016 በጀት ዓመት በወራዳው ላሉ ጽ/ቤቶች አገልግሎት አንደኛ ዙር ጥቅል ግዥ ማለትም።
1. ምስተንግዶ 2 ህትመት 3 ጥገና /የኤሌክትሮኒክስ እና ፈርኒቸር/ 4 ኪራይ /የመኪና የዱድንካን ምንታርቦ ጀነሬተር/ ከተራ ቁጥር 1-4 የተዘረዘሩት አገልግሎቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛትና ለማሰራት ይፈልጋል። ። በጨረታው መሳተፍ የሚፈልጉ ህጋዊ ተጫራቾች ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች ማሟላት ይኖርባቸዋል።
2. በዘርፉ ህጋዊ የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያላቸው የዘመኑን ግብር የከፈሉ ከገቢዎች ክሊራንስ ማቅረብ የሚችሉ እና።
3. ተጨማሪ እሴት ታክስ /ቫት/ ተመዝጋቢ የምዝገባ የምስክር ወረቀቅት ማቅርብ የሚችሉ።
የጨረታ ሰነድ የማይመለስ /100.00 ብር/ በመክፈል ይህ የጨረታ ማስታወቂቅያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ 10 ተከታታይ የስራ ቀናት ከጠዋት 2፡30 -6፡30 እስከ ከሰዓት 7፡30 -11፡30 በወረዳው ፋይናስ ቢሮ 3ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 5 መግዛት ትችላላችሁ።
5. ተጫራቾች ከዚህ በታች የተጠቀሰውን የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ የተረጋገጠ የጨረታ ማስከበሪያ ሲፒኦ ማሰራት ስም በቦሌ ክ/ከተማ ወረዳ 05 አስተዳደር ጽ/ቤት በሚል ማሰራት አለባቸውለጥቃቅንና አነስተኛ የጭዕረታ ማስከበሪያ ደብዳቤ ትብብር የሚል ደብዳቤ የማንቀበል መሆኑና የጨረታ ዋስትና የሚል ደብዳቤ ተብሎ መፃፍ አለበት።
| የሎት ቁጥር | የሎት ዝርዝር | የችዕረታ እነድ የማይመለስ ብር | የተጠቀሰው የጨረታ ማስከበሪያ ፒኦ የኢትዮጵያ ብር |
| ሎት 1 | የመስተንግዶ አገልግሎት | 100 | 1000 |
| ሎት 2 | የህትመት አገልግሎት | 100 | 1000 |
| ሎት3 | ጥገና /የኤለኢክትሪክ እና ፈርኒቸር | 100 | 1000 |
| ሎት 4 | ኪራይ /መኪና ድንኳንን ሞንታርቦ እና ጀነሬተር | 100 | 1000 |
6 ተጫራቾች የመወዳደሪያ ሃሳባቸውን መስሪያ ቤቱ በሰበሰጣቸው የአንዱ ውጋ ተጨማሪ እሴት ታክስና ጠቅላላ ዋጋ በሚሰጠው ቦታ ላይ ስርዝ ድልዝ ሳይኖረው በመሙላትና የድርጅናል ኮፒውን በተለያዩ ኢንቨሎፕ ይህጨረታ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ10 ተከታታይ የስራ ቀናት በፋይናስ ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 5 ለዚህ ተብሎ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።
7. ተጫራቾች የሚያቀርርቧቸውን አገልግሎቶች ዓይነት ለመለያየት የሚያስችል ናሙና ለሚያስፈልጋቸው ጨረታው ከመከፈቱ ማቅረብ አለባቸው ናሙና ካላቀረቡ ጨረታውን ማሳተፍ አይችሉም።
8 የጨረታ ሳጥኑ በ10ኛው ቀን ከቀኑ 11፡00 ሰዓት ይታሸጋል በ11ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡30 ጨረታው ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኝዑበት የከፈታል በመሆነም ከእትጠቀሱት ቀንና ሰዓት ውጪ የሚቀርቡ ማኛውም የጭዕረታ ሰነዶች ተቀባይነት አይኖራቸውም።
9. የጨረታ ማስታወቂቅያ ው በጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት 11ኛአው ቀን ከጠዋቱ 4፡30 ተጫራቾች ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።
10. ለጨረታው የሚቀርቡ አገልግሎቶች ጥራታቸውንና ደረጃቸውን የጠበቀ መሆን አለባቸው ያሸነፉት አገልግሎት የግዥ ትዕዛዝ በራሳቸው ወጪ በማዘጋጀት የወረዳው ግምጃ ቤት ገቢ መደረግ አለበት።
11. ተጫራቾች የጨረታው አሸናፊ ሆነው ከተገኙባቸው አገልግሎቶች ከአጠቃላይ ዋጋ 10% የውል ማስከእበሪያ ሲፒኦ በየ6 ወር የሚቀየር ሲፒኦአ ማስያዝ ከጽ/ቤት ጋር የግዥ ውል ስምምነት በመፈራረም ከተፈረመበት ቀን አንስቶ የሚያስፈልጉትን አገልግሎቶችን ማቅረብን አማስከብር ይኖርባቸዋል።
12. መስሪያ ቤቱ የተሻለ መንገድ ካግዕነ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊልም የመሰረዝ መብቱ እን አ20% ጭዕምሮ ወይም ቀንሶ የመግዛት መብቱ የተጠበቀ ነው።
13. ማንኛውም ተጫራቾች ዋጋውን በሌላ ተጫራቾች ላይ ተንተርሶ ዋጋ መሽጠት አይቻልም።
14. ተጨማሪ ማብራሪያ ከስፈገ በአካል በመቅረብ ከመገናኛ ወደ 24 ቀበሌ ኮከብ ህንፃ አጠገብ ወረዳ 05 አስተዳደር በመቅረብ 3ኛ ፎቅ ቁጥር 5 ፋ/ጽ/ቤት መጠየቅ ይቻላል።
