የካፒታል እቃፋይናንስ ንግድ ስራ አ.ማ በአዋጅ ቁጥR 103/1990 እና በማሻሻያ አዋጅ 807/2005 መሰረር በአዲስ አበባ ከተማ መስተዳደርና በክተማዋ የመንግስት የ፤ማት ድርጅቶች አማካኝነት የማረቻ መሳሪያዎችን ለጥቃቅን አነስተኛና ታዳጊ መካከለኛ ኢንተርፕራይዞች በካፒታል እቃ ፋይናስ ሰርዓት በማቅረብ የተቋቋመ እና በኢትዮጵያ ብሄራዊ ባንክ የስራ ፈቃድ የተሸጠው የፋይናንስ ተቋም ሲሆን አራት ኪሎ የሚገኘውን ዋጋ መ/ቤት ቢሮ የአልሙኒየም ፓርቲሽን ሙሉ ማቴሪያሉን ተወዳዳሪዎች ችለው ለመአሰራት ይፈልጋል።

ስለሆነም የሚከተሉትን መሰፈርቶች የሚያሟሉ በግንታ ዘርፍ የተሰማሩና ከደረጃ 6 በላይ ተወዳዳሪዎችን በጨረታው እንዲሳተፍ ጋብዘናል።
1. ተጫራቾች በዘርፉ የተሰማሩበትን በዘምኑ የታደሰ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው የግብር ከፋመለያ ቁጥር የተጨማሪ እሴት ታክስ የምስክር ወረቀቅት ማቅረብ የሚችሉ መሆን ይኖርባቸዋል።
2. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ የሚሆን 30,000.000 /ሰላሳ ሺህ ብር/ በባንክ መሆን ይኖርባቸዋል
3. ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ መስከረም 9/01/2016 ዓ.ም የጨረታ ሰነዱን አራት ኪሎ ቱሪስት ሆቴል ገባ ብሎ በሚGእኘው የኢትዮጵያ ፖስታ አገልግሎትድርጅት ህንፃ 3ኛ ፎቅ ከአዲስ የካፒታል እቃ ፋይናስ ንግድ ስማ አ.ማ ዋና መስሪያ ቤት ፋይናስ አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ቢሮ በመቅረብ 200.00 /ሁለት መቶ ብር/ በመክፈል መግዛትይችላሉ።
4. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን በታሸገ ኢንቨሎፕ በማድረግ ኦርጅናል ኮፒ በፖስታ ታሽጎ እስከ መስከረም 9/2016 9፡00 ድረስ ለዚሁ ተብሎ በግዥ አስተዳደር ዳይሬክትሮት ቢሮ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸው።
5.ጨረታው መሰከረም 9/2016 ዓ.ም በ9፡00 ተዘግቶ በእለቱ በ 9፡30 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት የአዲስ ካፒታል እቃ ፋይናንስ ንግድ ስራ አ.ማ ህንፃ 3ኛ ፎቅ ግዥ አስተዳደረ ዳይሬክቶሬት ቢሮ ይከፈታል።
6. ኩባኒያ ጨረታውን በከፊል ወይም በሙሉ የመሰረዝ ፣እብቱ የተጠበቀ ነው።
7. ኩባኑያው የዋጋ ማቅረቢያ ሰነድ ውጭ ዋጋ ሞልቶ መመለስ ከጨረታ ያሰርዛል
አድራሻ፦ አራት ኪሎ ከ ቱሪስት ሆቴል ገባ ብሎ በሚገኘው የኢትዮጵያ ፖስታ አገልግሎት ህንፃ ላይ 3ኛ ፎቅ
ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር። 0111266222 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ።