በአራዳ ክ/ከተማ የመልካም እርምጃችን የአፀደ ህፃናት የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት ለ2016 በጀት ዓመት የሚያስፈልገውን።
ሎት 1 ደንብ ልብስ ሎት2 አላቂ የቢሮ እቃዎች ሎት 3 አላቂ የትምህርት እቃዎች ሎት 4 የፅዳት እቃዎች ሎት 5 ቋሚ እቃዎች እቃዎች ሎት 6 የልብስ ስፌት ሎት 7 የማሽነሪ ጥገና ሎት 8 ለባነርህትመት በጨረታ አወዳድርፕ ለመግዛት ይፈልጋል። በጨረታው መካፈል የሚፈልጉ ተጫራቾች የሚከተሉትን ሆኔታዎች በቅድሚያ ማሟላት እና ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
1. በዘርፉ የታደሰ ንግድ ፈቃድና የምዝገባ የምስክር ወረቀት ያላቸው እና የስራ መስኩ በጀርባ ገፅ ይመልከቱ የሚለውን በትክክል የሚገልፅ መሆን አለበት።
2. የመንግስት ግዥ ጨረታ ላይ ለመሳተፍ
