የአዲስ ሚዲያ ኔትወርክ በ29016 በጀት ዓመት የሚገለግልባቸው እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
በዚህ መሠረት
ሎት 1 የቴሌቭዥን የኦሮሚያ ድራማ ግዥ
ሎት 2 የሬዲዮ ትራንስሚተር Gዝ
በጨረታ ቁጥር አ.ማ.ኔ.ብ.ግ.ጨ.007/2016 በግልጽ ጨረታ ተጭዐራቾችን አወዳድሮ ለመግዛት የሚፈልግ በመሆኑ በጨረታው ለመሳተፍ የምትፈልጉ።
1. በዘርፉ የታደሰ ንግድ ያላቸውና የዘመኑን ግብር የከፈሉና የገቢዎች ክሊራንስ ያላቸው።
2. የተጨማሪ እሴት ታክስ እና የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር የምዝገባ ሰርተፍኬት ማቅረብ የሚችሉና በግዥ አቅራቢነት የተመዘገቡ።
3. ተጫራቾችች በሚያቀርቡትን እያንዳዱ ሰነድ እና ፖስታ ላይ የድርጅቱን ማህተምና ፊርማቸውን ማኖር ይጠበቅባቸዋል።
4. ተጫራቾች ለሚያቀርቡት አጠቃላይ ዋጋ ለሎት 1 የጨረታ ማስከበሪያ ብር 40,000.00 ሎት 2 የጭዕረታ ማስከበሪያ ብር 500,000.00 በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦአ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል።
5. ተጫራቾች የጨረታውን ዝርዝር የሚያሳይ የጨረታ ሰነድ ይህ ማስታወቂቅያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለሎት 1_10 የስራ ቀናት ለሎት 2_20 የስራ ቀናት ውስጥ አዲስ ሚዲያ ኔትዎርክ ቢሮ ቁጥር 28 የማይመለስ ብር 300.00 /ሶስት መቶ ብር በመክፈል ዘወትር በሥራ ሰዓት መግዛት ችላ። ጨረታእን ሎት 1 በ11ኛው ቀን ሎት 2 በ21ኛው ቀን ከቀኑ 4፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዚሁ ቀን ከቀኑ 4፡30 ተጫራቾች /ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በአዲስ ሚዲያ ኔትዎርክ 2ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 234 ይከፈታል።ሆኖም ኝ የተጫራቾች አለመገኘት ጨረታውን ከመክፈት አያግደውም የመክፈቻው ዕለት በዓል/ ዕረፍት ቀን ከሆነ በቀጣዩ የስራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ተዘግቶ ይከፈታል።
6. ተጫራቾች የመቀዳደሪያ ሃሳባቸውን ዋናውንና ኮፒውን ቴክኒካል ኦርሪጅናልና ኮፒ ፋይናንሻል ኦርጂናልና ኮፒ በተለያዩ ፖስታ በማሸግ ለዚሁ ተብሎ በተዘጋጀ የችዕረታ ሳጥን ማስገባት ይጠበቅባቸዋል።
7. በአንዱ ተጭዐራች ዋጋ ላይ ተተርሶ ዋጋ ማቅረብ የተከለከለ ነው።
8. በጨረታ ያሸነፈ ተጫራች ከመ/ቤታችን ጋር ጨረታውን እንዳሸነፈ ካወቀበት ጊዜ አንስቶ በ5 ቀናት ውስጥ በሲፒኦአ የጠቅላላ ዋጋውን 10% በማስያዝ ውል መዋዋል ይኖርበታል።
9. ተቋሙ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
አድራሻ፦
የአዲስ ሚዲያ ኔትዎርክ 5 ኪሎ ቅድስት ማሪያም ቤ/ክርስቲያን ከማህበረ ቅዱሳን ጀርባ ያላእው ህንፃ
ለበለጠ መትረጃ ስልክ ቂጥር፦ 01111116382/0111562398 መደወል ይችላል።
