የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራዝ የሰላም ማስከር የሰላም ማስከበሪያ G+3 /20-03B / ህንፃ ግንባታ ፕሮጀክት አገልግሎት ተሚውል Supply and Fix Aluminum Window Door Curtain Wall Hand rail guard rail bzatuna Specification በጨረታ ሰነዱ ላይ በተገለፀው መሰረት ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል ስለሆነም።

1.ተጫራቾች በመስኩ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው የዘመኑን ግብር የከፈሉ እና ለተጨማሪ እሴት ታክስ የተመዘእቡርኘግብር መለያ ቁጥር እንዲሁም በጨረታ ለመሳተፍ የሚያስችል የታደሰ ታክስ ክሊራንስና የአቅራቢነት ሊስት የተመዘገቡ ስለመሆናቸው ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ።
2. ተጭዐራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና የሚያቀርቡት ገንዘብ 100,000.00 ሲሆን በ CPO ወይም Bank Gurantee መሆን አለበት።
3. ተጫራቾች የጨረታ ሠድነዱን የማይመለስ ብር 100.00 /አንድ መቶ/ ብር በመክፈል ዘወትር በሥራ ሰዓት ቅዳሜን ጭዕምሮ ተከታታይ 18 የሥራ ቀናት ጃንሜዳ ስታፍ ኮሌጅ ፕሮጀክት ገንዘብ ያዥ ቢሮ በመቅረብ መህዛት ይችላል።
4. ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ዋጋ በታሸገ ኤንቨሎፕ እስከ መስከረም 11/2016 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 ዕቃ የሶስትኛ ወገን የጥራት ማረጋጋገጫ ሰርተፊኬት Test Report Catalogue Auhorization Letter በሰነድቸው ውስጥ ማካተትና ናሙና ሲጠየቁ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
5. ተጫራቾች ለሚወዳደሩበት ዕቃ የሶስትኛ ወገን የጥራት ማረጋገጫ ሰርተፍኬት Test Report Catalogue Auhorization Letter በሰነዳቸው ውስጥ ማካተትና ናሙና ሲጠየቁ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
6. ጨረታው መስከረም 9/2016 ዓ.ም ከቀኑ 8፡30 ከሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በፕሮጀክቱ ቢሮ ይከፈታል።
7. ፕሮጀክቱ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
አድራሻ፦ የመካከላያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ
የጃንሜዳ አዛዥነትና ስታፍ ኮሌጅ ፕሮጀክት /17-06B/ የአእጥታ ስልክ ቁጥር 0118-95-98-10ወይም 0118121352