Tender Detail

Tender Details

  • Deadline10 Sep 2023, 1:56 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Accounting & Auditing

ድርጅታችን አራዳ አትክልት ተራ የገበያ ማእከል አ.ማ ፒያሳ አትክልት ተራ ተብሎ በሚጠራው ቦታ ላይ 2B+SB+G+9 ህንፃ ገንብቶ ወደ ሥራ የገባ መሆኑ ይታወቃል በመሆኑም የንፃውን የጽዳት አገልግሎት በዘርፉ ለተሰማሩ የጻዳት አገልግሎት ሰጪ ኤጀንሲ በጨረታ አእወዳድሮ መስጠት ይፈልጋል። ተጫራቾች የሚከተሉትን መስፈርት ማሟላት ይጠበቅውበታል፦

1። የታደሰ የንግድ ፈቃድ።

2. የተ.እ.ታ ተመዝጋቢ የሆኑ

3. በዘፉ የብቃት ማረገጫ ማቅረብ የሚችል።

4. በዘርፉ ከአምስት አመት በላይ የስራ ልምድ ያለው።

5። እስካሁን ከሰራባቸው ድርጅቶችና የመልካም የሥራ አፈፃፀም ማስረጃዎች ማቅረብ የሚችል መሆን አለበት።

ተጫራቾች ይህ የጭዕረታ ማስታወቂቅያ በሪፖርተር ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 ተከታታይ ቀናት ውስጥ አክሲዮን ማህበሩ ጽ/ቤት በመቅረብ ለዚዝሁ ተብሎ የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ ብር 200.00 /ሁለት መቶ / በመክፈል መግዛት የሚችሉ መሆናቸውን እንገልፃለን ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ብር 30,000.00  /ሰላሳ ሺ ብር/ በሲ.ፒ.ኦ ከጨረታ ዋጋ ማቅረቢያ ሰነድ ጋር ማስገባት ይጠበቅባቸዋል ጨረታው ተወዳዳሪዎች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በትገኙበት መስከረም 4 ቀን 2016 ዓ.ም ከጠዋቱ በ5፡00 ሰዓት  ይከፈታል።

አክሲዮን ማህሩ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መቱ የተጠበቀ ነው።

ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 0935 4015/96 ማኘት ይቻላል 

አድራሽዐ ፦ አዲስ አበባ ከተማ /ክ/ከተማ አራዳ ወረዳ 1 የቤ.ቁ አዲስ ፒያሳ አትክልት ተራ።

Save Tender