በደቡብ መንገዶች ባለሥልጣን የዱራሜ ዲስትሪክት ጽ/ቤት በሥሩ ለሚገባቸው የመንገድ ግንባታና ጥገና ፕሮጀክቶች አገለግሎት የሚውል የሰርቪስ አይሱዙ የዋሃ ቦቴ የሠራተኞች ማመላለሻ ሠርቪስ ሚኒባስ ወይ ሃይሩፍ መኪና የሚያቀርቡ በጨረታ አፈጻጸም መመሪያ ላይ በዝርዝር በተገለጸው መሠረት ከህጋዊ የኮንስትራክሽን ማሽነሪ አከራዮች በጨረታ አወዳደሮ ለመከራየት ይፈልጋል
በዚሁ መሠረት፦
1. ተጫራቾች በጨረታው ለመሳተፍ የሚያስችለውን የዘመን ግብር የከፈሉብበትን ከሚፈለገው አገልግሎት ጋር የተዛመደ የንግድ ሥራ ወይም የአገልግሎት ሥራ ፈቃድ የተጨማሪ እሴት ያክስ የምዝገባ ምስክር ወረቀትና በአቅራቢነት ዝርዝር ውስጥ ተመዘጋቢ ስለመሆናቸው ማስረጅ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
2. ተጫራቾች ዋጋቸውን በታሸገ ኤንቨሎፕ የፋይሽያል ፕሮፖዛል በተለያየ ፖስታ በማድረግ ዋና እና ኮፒ <<ኦርጅናል>> እና <<ኦፒ>> በማያያዝ እና የጨረታ ማስከበሪያው በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦአ በተለያየ ፖስታ ለብቻው ማቅረብ ይኖርባቸውል።
3. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ 100.00 /አንድ መቶ ብር/ በመክፈል ከዲስትሪክቱ የፋይናስና ሎጀስቲክስ አስተዳእር ደጋፊ የሥራ ሆደት መግዛት ይችላሉ።
4. የጨረታው አሸነፊ የሚወሰነው በጨረታ ሰነዱ ውስጥ በተመለከተው መሥፈርቶች መሰረት ሲሆን ጨረታው ዜኘትን ሳይመለከት ለማንኛውም ተጫራች ክፍት ነው።
5. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን በሰም በታሽዕገ ኤንቨሎፕ ይህ ማስታወቂቅያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15ኛው ተከታታይ ቀናት ውስጥ በዱራሜ ዲስትሪክት ይከፈታል። ሆኖም ዕለቱ የሥራ 4፡00 ሠዓት ተጭዐራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎችቻቸው በተገኙበት ይከፈታል። ሆኖም ዕለቱ የሥራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን ይሆናል። እዲሁም ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸውያለመገኝት የጨረታውን መከፈት አያስተጓግጉልም።
6 ተጫራቾች የጠቅላላ ዋጋ 1% የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ /CPO/ከጨረታ ሰነዳቸውጋር በማያያዝ ማቅረብ ይኖርባቸዋል። አሸናፊው ተጫራቾች የውል ማስከበሪያ የጠቅላላ ዋጋ 10% የማስያዝ ግዴታ ይኖርበታል።
7. ተጫራቾች በጨረታው ደንብና መመሪያ መሠረት ጨረታቸውን ማርቀብ አለባቸው ።ከጨረታ ደንብና መመሪያ መጪ የሚቀርብ ማንኛውም ጨረታ ተቀባይነት የለውም።
8. አሸናፊው በጨረታ ማሸነፉ ከተገለጽበት ቀን ጀምሮ እስከ አምስተኛው ቀን ድረስ ውል ማስከበሪያ አስይዞ ውል መግባትይኖርበታል። በተሰጠው ግዜ ገደብ ውስጥ ውል የማይገባ ከሆነ ያስያዙት ገንዘብ ለመንግስት ገቢ ይሆናል።
9. መ/ቤቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው
ለበለትጠ መረጃ ስልክ ቁጥር፦0911973776/0916538147
