የቅዱስ ማርቆስ ቅድመ አንደኛና የመ/ደ/ት/ቤት ለ2016 ዓ.ም የበጀት ዓመት የሚያስፈልጉ።
በዚህ መሰረት፦
- በስራ ዘርፉ የታደሰ የንግድ ፈቃድ የዘመኑን ግብር የከፈሉና ቫት ተመዝጋቢ የሆኑ እንዲሁም የአቅራቢነት ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ ተጫራቾች መወዳደርር ይችላሉ።
- ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ በት/ቤቱ ቢሮ ቁጥር 4 በመቅረብ የማይመለስ ብር 200.00 /ሃምሳ ብር/ ብቻ ሰነዱን በመግዛት በኦርጅናል ሰነድ ላይ ዋጋውን ከነቫቱ በመግለጽ በሰም በታሸገ ኢንቨሎፕ ማስገባት አለባቸው።
- ተጫራቾች በባንክ በተረጋገጠ CPOወይም በጥሬ ገንዘብ 3000.00 /ሶስት ሺህ ብር ብቻ/ ማስያዝ አለባቸው።
- የጨረታ አሸናፊ ድርጅት ለውል ናሙና ወይም በፎቶ የማቅረብ ግዴታ አለባቸው ናሙናው ካልቀረበ ኝ ሰነዱ የማይከፈትና ለውድድር የማይቀርብ መሆኑን እንገልፃለን።
- ተጫራቾች በዘመኑ የታደሰ የመኖሪያ አድራሻ የሚገልጽ መታወቂቅያ ዋናውን በመያዝና በማመሳከር ኮፒውን ማስያዝ ይኖርባቸዋል።
አድራሽዐ፦ ፈረንሳይ ለጋዚዩን ንብ ባንክ አጠገብ ባለው ኮብልስቶን መንገድ ወደ ውስጥ 200 ሜትር ገባ ብሎ እንገናኛለን።
ለበለጠ መረጃ ስ.ቁ 0111-150485-64/0926047214 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ
