የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የኮንስትራክሽን ዲዛይን ግንባታና ማማከር ድርጅት የኢከተሉትን የማሽነሪና እና የተለያያኡ ተሽከርከራዎችን ከዚህ በታች በሎት ተከፍሎ በተቀመጠው መሰረት በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
ሎ1፦ የተለያዩ የኮንስትራክሽሽን ማሽነሪዎች፦ /Fully automatic block brik machine with all accessories ብዛት01 full automatic mangnesium oxide board production machine ብዛት01 forklift machin ብዛት02wheel drive backhoe loader bብዛት 01wheel drive excavator ብዛት 01 እና chain drive excavator ብዛት01/
ሎት2፦ የተለያዩ ተሽከርካሪዎች፦/Double Cap 4wd pick up ብዛት 5 Automobile Sedan 1300 cc ብዛት3 Minibus 15 Seat &Minimum 100 hp ብዛት 10 እና Coaster Bus 30 Seat&maximum 135 hp ብዛት 5/ስለሆነም።
1. በጨረታው ለመካፈል የሚፈልጉ ተጫራችቾች በጨረታው ለመሳተፍ የሚያስችል በዘርፉ የእጸጠ የታደሰ ሕጋዊ የንግድ ያላቸው የዘመኑን ግብር የከፈሉ ለመሆናቸው ማስረጃ ኮፒ አያይዘው ማቅረብ የሚችሉ ድርጅቶችብና ግለሰቦች የጨረታ ሠነዱን የማይመለስ ብር 300.00 /ሶስት መቶ ብር/ በመክፈል በአዲስ አበባ ከተማ አቃቂ ቃሊቲ ክፍል ከተማ ቃሊቲ ማስልጠኛ ፊት የኦሮሚያ ኮንስትራክሽን ቢሮ አጠገብ የኮምስትራክሽን ዲዛይን ግንባታና ማምከር ድርጅት ቢሮ በመቅረብ የተዘጋጀውን የጨረታ ሠነድ መግዛት ይችላል።
2. ተጫራቾች የሚወዳደሩበት የኮንስትራክሽን ማሽነሪም ሆነ ተሽከርካሪ ጨረታ ሰነዱ ላይ በተቀመጠው የፍላጎት መግለጫ /specification/ድርጅት በቋቋመው የቴክኒክ ኮሚቴ ወይም በሶስተኛ ወገን ለታይ ይችላል።
3. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ለሎት1 ብር 500,000.00/አምስት መቶ ሺህ ብር/ ለሎት 2 ብር 400,000.00 /አራት መቶ ሺህ ብር/ በባንክ የተረጋገጠ ቼክ /ሲፒኦአ/ ወይም በሁኔታዎች ላይ ያልተመሰረተ የ90 ቀናት የባንክ ዋስትና /uncondtional bid bond gurantee/ ከሚያቀርቡት የመወዳደሪያ ሰነድ ጋር በማያያዝ ለዚሁ በተአዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።
4. ጨረታው ይህ ማስታወቂቅያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ20 ተከታታይ ቀናት በአየር ላይ የሚቆይ ሆኖ በ21ኛው ቀን ከረፋዱ 4፡30ተዘግቶ በዚሁ አለት ከረፋዱ 5፡000 ተሳታፊዎች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በድርጅቱ የመሰብሰቢያ አዳራሽ ይከፈታል።
5. የኮንስትራክሽን ዲዛይን ግንባታና ማማከር ድርጅት የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊልም የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ንው።
አድራሻ በአዲስ አበባ ከተማ አቃቂ ቃሊዪ ከተማ ቃሊቲ ማሠልጠኛ ፊት ለፊት የኦሮሚያ ኮንስትራክሽን ቢሮ አጠገብ ስልክ ቁጥር 09-11-15-60-36
