አዲስ አበባ ተግባረድ ፖሊ ኮሌጅ በ2016 በጀት አመት የሁለተኛ ዙር ግልጽ ጨረታ የግዥ መለያ ቁጥር አ/አተ/ፖ/ቴ/ኮ 002/2016 በመደበኛ ቋሚ ለስልጠምና አገልግሎት የሚውል ኢነተረአክቲቭ ቦርድ፦
1. አዲስ አበባ ተግባረድ ፖሊ ኮሌጅ በ2016 በጀት አመት የሁለተኛ ዙር ግልጽ ጨረታ የግዥ መለያ ቁጥር አ/አተ/ፖ/ቴ/ኮ 002/2016 በመደበኛ ቋሚ ለስልጠምና አገልግሎት የሚውል ኢነተረአክቲቭ ቦርድ፦
ሎት፦ ኢንተራክቲቭ ቦርድ 50,000.00
በግልጽ ጭዕረታ ተጫራቾችን በማወዳደር መፈፀም ይፈልጋል ስለሆነም ተጫራቾች በጨረታው ለመሳተፍ የሚያስፈልጋቸውን ህጋዊ ሰነዶች ከላይ በተጠቀሰውና ተዛማጅ የንግድ ዘርፎች የተሰማሩ መሆን የሚገባቸውን ህጋአዊኢ ሆነው አቅራዎች
ሀ ህጋዊ የዘምኑ የታደሰ የንግድ ፈቃድ።
ለ. የግብር ከፋይ ማረጋገጫ ሰርተፍኬት /TIN/
ሐ/ የተጨማሪ እሴት ታክስ የምዝገባ የምስክር ወረቀቅት አያይዞ ማቅረብ የሚችል።
መ. በአቅራቢነት ዝርዝርዝ የተመዘገቡና ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው። ተጫራቾች ከታች በተፃፈው አድራሻ በኮኦሌውጁ ክፍያ እና ሂሳብ ዳይሬክቶሬት የጨረታ ሰነዱ የማይመለስ ብር 200.00 /ሁለት መቶ ብር/ በመክፈል በስራ ሰዓት ግዥ እቅድ አፍወፃፀም ዳይሬክቶሬት ቢሮ ቁጥር 14 በመቅረብ መግዛት ይችላል።
2. በሁሉም ሎቶች ለተጠቀሱት ግባቶች አንድ የፋይናንሻል ኦርጅናል እን አንድ ኮፒ ለየብቻ በማሽዕግ በተጠቀሰው የግዥ ጨረታ ሰነዶቻቸው ጋር አባሪ አድርገው የትጠየቁትን ማስረጃዎች በማሟላት የድርጅቱ ማህተም እና በሁሉም ገፆች ላይ በማኖር ፋይናንስ መወዳደሪያ ኦርጅናልና ኮፒ ለየብቻው በማድረግ በታሸጉ ፖስታዎችን መመለስ ይኖርባቸዋል።
3. በሁሉም ሎቶች በተጥውቅውሡት ግባቶች የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ የተረጋግዕተ CPOወይም ካሽ በአዲስ አበባ ተግባረድ ፖሊ ቴክንካል ኮሌጅ ስም አዘጋጅተው ወይም በጥሬ ገንዘብ ለኮሌጅ ክፍያና ሂሳብ በመክፈል ከጨረታ ሰነዱ ጋር አባሪ አድርገው በተሰጠው ስፔስፊኬሽን ላይ በመሙላትና የድርጅቱን ማህተም እና ፊርማ በሁለም ገጾች ላይ በማኖር ኦርጅናል እና ኮፒ ፖስታዎችን በተለያዩ ፖስታ በማድረግ መመለስ ይኖርባቸዋል።
4. ተጫራቾች የተዘጋጀውን ዝርዝር ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ10 /አስር/ ተከታትይ የሥራ ቀናት እስከ 11ኛው /አስራአንደኛእ/ ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ድርወስ ለዚሁ በተዘጋጀው ሳጥን በአዲስ አበባ ተግባረድ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ቢሮ ቁጥር 14 ማስገባት ይችላል።
5. ጨረታው ማስታወቂቅያው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ11ኛው ቀን በ4፡00 ሰአት ታሽጎ በ4፡30 በአዲስ አበባ ተግባረድ ፖሊ ቴክኒካል ኮሌጅ ትልቁ አዳራሽ ይከፈታል 11ኛው ቀን የስራ ቀን ካልሆነ በቀጣይ የሠአ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ይከፈታል።
6. ለተሸናፊ ተጫራቾች /CPO/ ሲፒኦ ተመላሽ የሚደረገው ኮሌጁ አሸናፊውን ተጫራች ለይቶ በማስታወቂያ ካሳወቀ እና ውል ካስገባ በኋላ ይሆናል።
7. ለአሸናፊ ተጫራቾች /CPO/ሲፒኦአ ተመላሽ የሚደረገው ከኮሌጁ ጋር የአቅርቦት ውል ከፈፀሙና እቃዎችን ካቀረቡ በኋላ ነው።
8. ኮሌጁ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉየመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
9. በተጠቀሱት ሎቶች ናሙና የሚጠይቁ ናሙና ማቅረብ እንዲሁም ቴክኒካል ዶክመንት የሚጠይቁ ተኢክኒካል ዶክመንቶች ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል።
10. ተጫራቾች በአራት ፖስታ ማለትም አንድ ኦርጅናል ፋይናንሻል አንድ ኮፒ ፋይናሽያ እንዲሁም አንድ ኦአርጅናል ቴክኒካል እና አንድ ኮፒ ቴክኒካል ለየብቻው አሽገው ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
11. ቴክኒካል ዶክመንቶች ወይም ሳምፕል ለተጠየቁ ግብዓቶች ሳምፕል እና ቴክኒካል ዶክመንክመንት ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
ለበለጠ መረጃ ፦ ስልክ ቁጥር 0115575174 ደውለው መረዳት ይችላሉ።
አድራሽዐ፦ ሜክሲኮ አደባባይ ከፌዴራል ፖሊስ ፊት ለፊት
